Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

የኦሮማራ ዘመን እያጣጣምን ነው . . . .

Post by sarcasm » 25 Jun 2023, 18:42

እውነት ለመናገር ነጻነት ነበረን ጨለማው ዘመን እያለች ነው?
አገር ነበረክ በፊት . . . . በዚህ ፭ ዓመት ውስጥ እያጣን የመጣነው . . . . ትላለች

Please wait, video is loading...

TGAA
Member+
Posts: 5747
Joined: 07 Apr 2019, 20:34

Re: የኦሮማራ ዘመን እያጣጣምን ነው . . . .

Post by TGAA » 25 Jun 2023, 20:35

sarcasm wrote:
25 Jun 2023, 18:42
እውነት ለመናገር ነጻነት ነበረን ጨለማው ዘመን እያለች ነው?
አገር ነበረክ በፊት . . . . በዚህ ፭ ዓመት ውስጥ እያጣን የመጣነው . . . . ትላለች

Please wait, video is loading...
እንደዚህ አይነት አባባሎች ምናልባት የወያኔን ዘመን መናፈቅ ከመሰለህ በጣም የተሳስተ አመለካከት ነው ፤ ማንም በህልሙ እንኳን የወያኔን መመለስ የሚፈልግ የለም ፤የሚፈልገው ከወያኔም አረመኔ ስርአትም ሆነ ከኦሮሙማም ስርአተ አልባኝነት የተሻለ ሀገርና ስርአት ፡፡ ጦርነቱን በተመለከተ ከበሮ ደልቃችሁ ፤ ከኛ በላይ ወንድ የለም ብላችሁ የተኝው ብሄራዊውን ኢትዮጵያዊውን ጦር ላይ የዘመታችሁበትን እናንተ ናቸሁ ፤ በአጸፋው ለመጣው ስቃይ ከወያኔ በስተቀር ማንም ሀላፊ ሊደረግ አይገባም ፤ እርግጥ በሰላምን ይሁን በጦርነት ህግን ጥሰው ኢሰባዊ ድርጊት የፈጸሙ ከማንም ከየትም ይምጡ በህግ መጠየቅ አለባቸው ፤ ያለምንም አድሎም ቅጣታቸውን መቀበል አለባችሁ ፤ ለዚያ ሁላችንም መታገል አለብን፡፡

sun
Member+
Posts: 9582
Joined: 15 Sep 2013, 16:00

Re: የኦሮማራ ዘመን እያጣጣምን ነው . . . .

Post by sun » 25 Jun 2023, 21:16

sarcasm wrote:
25 Jun 2023, 18:42
እውነት ለመናገር ነጻነት ነበረን ጨለማው ዘመን እያለች ነው?
አገር ነበረክ በፊት . . . . በዚህ ፭ ዓመት ውስጥ እያጣን የመጣነው . . . . ትላለች

Please wait, video is loading...


እሳት እና ጭድ! :P

Are you dreaming to come back again to confiscate all the Ethiopian military hardware and software, hold illegal election, build renegade illegal military forces, attack the Ethiopian Defense Forces in cold blood, launch deadly missiles towards the Amhara region and Eritrean cities, etc. all for going back to power dreaming to violently overthrow the democratically elected government.

No wonder that the Amhara and Eritrean military whom the tplf invited by other means visited Makale and enjoyed drinking fresh brewed organic Oromoya coffee as frequently as they needed. Now again you seem to be missing the close presence of the Eritreans and Amharas since neighbors are for the coffee times and the new day celebrations.

Old habits die hard! Is that why ato Stalin Haile Selassie is foaming white foams now days? This time Fanno and the Eritrean military will never leave Makale because now you are on your own alone, sarcastically stated.
:lol:


DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13227
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

Re: የኦሮማራ ዘመን እያጣጣምን ነው . . . .

Post by DefendTheTruth » 26 Jun 2023, 04:06

TGAA wrote:
25 Jun 2023, 20:35

እንደዚህ አይነት አባባሎች ምናልባት የወያኔን ዘመን መናፈቅ ከመሰለህ በጣም የተሳስተ አመለካከት ነው ፤ ማንም በህልሙ እንኳን የወያኔን መመለስ የሚፈልግ የለም ፤የሚፈልገው ከወያኔም አረመኔ ስርአትም ሆነ ከኦሮሙማም ስርአተ አልባኝነት የተሻለ ሀገርና ስርአት ፡፡ ጦርነቱን በተመለከተ ከበሮ ደልቃችሁ ፤ ከኛ በላይ ወንድ የለም ብላችሁ የተኝው ብሄራዊውን ኢትዮጵያዊውን ጦር ላይ የዘመታችሁበትን እናንተ ናቸሁ ፤ በአጸፋው ለመጣው ስቃይ ከወያኔ በስተቀር ማንም ሀላፊ ሊደረግ አይገባም ፤ እርግጥ በሰላምን ይሁን በጦርነት ህግን ጥሰው ኢሰባዊ ድርጊት የፈጸሙ ከማንም ከየትም ይምጡ በህግ መጠየቅ አለባቸው ፤ ያለምንም አድሎም ቅጣታቸውን መቀበል አለባችሁ ፤ ለዚያ ሁላችንም መታገል አለብን፡፡
ይህች ደንቆሮ ዘመኑ የዶንቆሮዎች ስለሆነ እድሉን አትነፈግ፣ እሷም ከማን አንሼ ብላ "ትተንትን"፡

አንተ ግን የአሁኑ ስርዓት ከወየኔ ጊዜዉ ይሻላል ስትል፣ አታፍርም እንዴ?

በወየኔ ጊዜ ታጥቃቺዉ አገር ከልበጠበጥን፣ መንግስትን አስገድደን ከልጣልነዉ መች ብላቺዉ ነበር?

ታጥቃቺዉ በየገዳሙ ና ቤተክርስቲያኑ የምታጎደጉዱት የሄደዉ ይመልስልን ብላቺዉ አይደልምን?

ወይንስ የምትፈልጉትንም ነገር በወል አትገነዘቡም ማለት ነዉ?

ይገርማል!

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የኦሮማራ ዘመን እያጣጣምን ነው . . . .

Post by sarcasm » 28 Jun 2023, 07:56

Less than 1%?!!!

ለመንግስት ተመላሽ መደረግ ከነበረበት 7 ቢሊዮን ብር ገደማ ውስጥ የተሰበሰበው ከ1 በመቶ በታች መሆኑን የፌደራል ዋና ኦዲተር አስታወቀ

https://ethiopiainsider.com/2023/11298/

በ2013 በጀት ዓመት እና ከዚያ በፊት በተደረገ ኦዲት ተመላሽ እንዲደረግ አስተያየት ከተሰጠበት 6.88 ቢሊዮን ብር ውስጥ ተመላሽ የተደረገው 0.65 በመቶው መሆኑን የፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት አስታወቀ። ይህ የገንዘብ መጠን ባለፈው ዓመት ተመላሽ ከተደረገው ጋር ሲነጻጸርም “በጣም ዝቅተኛ” መሆኑን መስሪያ ቤቱ ገልጿል።

የፌደራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት ይህንን ያስታወቀው የፌደራል መንግስት መስሪያ ቤቶችን የ2014 በጀት ዓመት የፋይናንስ ህጋዊነት እና ክዋኔ ኦዲት ሪፖርትን ዛሬ ማክሰኞ ሰኔ 20፤ 2015 ለተወካዮች ምክር ቤት ባቀረበበት መደበኛ ስብሰባ ላይ ነው። የመስሪያ ቤቱን ሪፖርት ለፓርላማ አባላት ያቀረቡት ዋና ኦዲተር ወ/ሮ መሰረት ዳምጤ፤ ተቋማቸው በ2013 በጀት ዓመት እና ከዚያ በፊት ባከናወናቸው የኦዲት ሪፖርቶች ላይ የታዩ ጉድለቶች ላይ እርምጃ የተወሰደ መሆኑን ለማረጋገጥ ማጣራት ማካሄዱን ተናግረዋል።

Continue reading https://ethiopiainsider.com/2023/11298/

Educator
Member
Posts: 2370
Joined: 03 Jun 2021, 00:14

Re: የኦሮማራ ዘመን እያጣጣምን ነው . . . .

Post by Educator » 28 Jun 2023, 09:24

Yes, she is right. Ethiopia was a million times better 5 years ago than Today. Now there is no government. What is in 4 killo is a mafia group engaged in kidnapping, black market currency exchange, daylight robbery, child killing, lie manufacturing, conflict promotion and genocide business.
sarcasm wrote:
25 Jun 2023, 18:42
እውነት ለመናገር ነጻነት ነበረን ጨለማው ዘመን እያለች ነው?
አገር ነበረክ በፊት . . . . በዚህ ፭ ዓመት ውስጥ እያጣን የመጣነው . . . . ትላለች

Please wait, video is loading...

Abere
Senior Member
Posts: 15405
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: የኦሮማራ ዘመን እያጣጣምን ነው . . . .

Post by Abere » 28 Jun 2023, 09:36

I will say, PP-OLF is stage 5 TPLF. The disease started 27 years ago when TPLF rebells occupied Ethiopia.

sarcasm
Senior Member
Posts: 11594
Joined: 23 Feb 2013, 20:08

Re: የኦሮማራ ዘመን እያጣጣምን ነው . . . .

Post by sarcasm » 29 Jul 2023, 13:48

Please wait, video is loading...

Post Reply