መንግስት አልባ የወንበዴ ሀገር
Posted: 25 Jun 2023, 15:39
አረ ሀገር ሲጠፋ ተማሬ ታገቱ ሹፊሮች ታገቱ ባለሀብት ተገተ ህፃናት ታገቱ አረ መንነግስት ወይ ውረድ ወይ ፋረድ ሀገር አየመራህ አይደለም
ኦነግ ሽኔ ማለት መንግስት ማለት ነው ??
Is ሽኔ paid in cash or bank A/C transfer??
ኦነግ ሽኔ ማለት መንግስት ማለት ነው ??
Is ሽኔ paid in cash or bank A/C transfer??