Re: Ruto - Africa’s Rising Star!
African leaders are on fire while our tribals mamo kilo is counting seedlings and killing his own people.
Re: Ruto - Africa’s Rising Star!
What made him a rising star? For speaking against the West? 90% of Africans receive food and other necessities from the West, and this guy doesn’t even think about that. His country can’t make even a needle. I just don’t like this guy.
Re: Ruto - Africa’s Rising Star!
…the photo-op clown
Re: Ruto - Africa’s Rising Star!
I know why you don’t like him: Because he called you ለማኝ and that’s what you’re.
Re: Ruto - Africa’s Rising Star!
ሩቶ world bank & IMF ሙሉ በሙሉ መለወጥ አለባቸው እያለ ሲከራከር እንጭጩ አብይ ችግራችንን በሁለት ዓመት ሳትቀርፉልን እንዳትሄዱ እያለ ይለምናል። አሳፋሪ!
Please wait, video is loading...
Re: Ruto - Africa’s Rising Star!
የአሽቃባጩ አብይ የፓሪስ አስተዋፆ፥
- ችግኝ ተከልኩኝ!
- መቶ ጊዜ ደወልኩልህ!
- ወንድሜ ነህ፣ መሪዬ ነህ!
- እድለኛ ነህ፣ እባክህ እርዳን!
- ችግኝ ተከልኩኝ!
- መቶ ጊዜ ደወልኩልህ!
- ወንድሜ ነህ፣ መሪዬ ነህ!
- እድለኛ ነህ፣ እባክህ እርዳን!
-
Assegid S.
- Member
- Posts: 950
- Joined: 11 Aug 2013, 07:11
- Contact:
Re: Ruto - Africa’s Rising Star!
በነገራችን ላይ ... አዲሱ ተሿሚ መገረም የሞላበት በሚመስል አነጋገር "እኔ የማላውቀውን ጉዳይ አንት በሚገባ ታውቃለህ። ከሚታሰበው (ከሚጠበቀው) የ 5 ዓመት የአገልግሎት ዘመኔ ይልቅ እዚህ ቦታ ላይ ለ 2 ዓመታት ብቻ ከቆየሁ ... እንግዲህ ... የሆነ ነገር ስለ ኣንተ መልዕክት ይነግረኛል" ሲል ምን ማለቱ ነው? ጠቅላይ ሚንስትሩን "ነብይ ነዎት" እያለ እያወደሳቸው ነው ወይንስ "ጠንቋይ ነዎት" ሲል እየተሳለቀባቸው? በዚህም ሆነ በዚያ ግን ሰውየው የዋዛ አላስገባላቸውም።
Re: Ruto - Africa’s Rising Star!
‘እንኳን ደስ ያለህ!’ ማለት እኮ በቂ ነው። ሟርተኛው አብይ ግን ዘሎ ስለሰውዬው የስራ ዘመን አጠናቀቅ ዘባረቀ። ዕድለኛም ነህ አለው፣ ልክ እንደሱ ከበሻሻ ሎተሪ ወጥቶለት ስልጣን ላይ በድንገት ቁጢጥ ያለ መስሎት። ሰውዬው ኩታራ ነው። በቃ!
Assegid S. wrote: ↑25 Jun 2023, 08:53በነገራችን ላይ ... አዲሱ ተሿሚ መገረም የሞላበት በሚመስል አነጋገር "እኔ የማላውቀውን ጉዳይ አንት በሚገባ ታውቃለህ። ከሚታሰበው (ከሚጠበቀው) የ 5 ዓመት የአገልግሎት ዘመኔ ይልቅ እዚህ ቦታ ላይ ለ 2 ዓመታት ብቻ ከቆየሁ ... እንግዲህ ... የሆነ ነገር ስለ ኣንተ መልዕክት ይነግረኛል" ሲል ምን ማለቱ ነው? ጠቅላይ ሚንስትሩን "ነብይ ነዎት" እያለ እያወደሳቸው ነው ወይንስ "ጠንቋይ ነዎት" ሲል እየተሳለቀባቸው? በዚህም ሆነ በዚያ ግን ሰውየው የዋዛ አላስገባላቸውም።