Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Union

በዛሬው በአማራ ሳይንት ውግያ ጀነራሉ በፋኖ ተገደለ

Post by Union » 24 Jun 2023, 18:40

የገቡት ኦራሎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የኦነግ እሬሳ ቆጠራ እየተደረገ ነው!

Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

Re: በዛሬው በአማራ ሳይንት ውግያ ጀነራሉ በፋኖ ተገደለ

Post by Wedi » 24 Jun 2023, 19:03

union wrote:
24 Jun 2023, 18:40
የገቡት ኦራሎች በቁጥጥር ስር ዋሉ። የኦነግ እሬሳ ቆጠራ እየተደረገ ነው!
የተጠበቀው ነው የሆነ ማለት ነው!! :lol: :lol:

ዛሬ ጧት ላይ በአማራ ድምጽ አንድ በአማራ ሳይንት ፋኖ "ቀለበት ውስጥ እየገቡ ነው/የኦነግ ወታድሮቹን ማለቱ ነው/ መውጫቸው ግን እንደ መግቢያቸው ቀላል አይሆንም" እያለ ሲናገር ሰምቸው ነበር!!
:lol: :lol:

Post Reply