Page 1 of 1
ዮናስ ብሩ ዮናስ ብሩ፣ እስከ እነ ቴትምፕሌቶዎ ዬት ቆሞ ቀሩ?
Posted: 24 Jun 2023, 17:52
by DefendTheTruth
Re: ዮናስ ብሩ ዮናስ ብሩ፣ እስከ እነ ቴትምፕሌቶዎ ዬት ቆሞ ቀሩ?
Posted: 24 Jun 2023, 18:33
by Wedi
Re: ዮናስ ብሩ ዮናስ ብሩ፣ እስከ እነ ቴትምፕሌቶዎ ዬት ቆሞ ቀሩ?
Posted: 30 Jul 2023, 00:12
by eden
Wedi, why attack people? Can’t you just attack the individual as an individual or his party for their actions?
Re: ዮናስ ብሩ ዮናስ ብሩ፣ እስከ እነ ቴትምፕሌቶዎ ዬት ቆሞ ቀሩ?
Posted: 30 Jul 2023, 01:07
by Horus
eden,
አጉል ፖሊቲካል ኮሬክትነስ ??? አንድ ባለጌ ሰው የወለዱት አባትና እናት አሉት! ባለጌ አሳዳጊ የበደለው ይባላል ። አንድ የተከበረ ማህበረሰብ ልጆቹ አገር ካስቸገሩ እንደ ወላጅና እንደ ካልቸር ተነስቶ ልጆቹን አደብ ማስገዛት ግዴታው ነው ። አንድ ሕዝብ ዝም ብሎ እንደ እበት ዱርዬ ወልዶ ወልዶ አያገባኝ ሊል አይችልም ። እያንዳንዱ ሰው ትወልዶ የተቀረጸበት ካልቸር አለው ። እሱ የዚያ ካልቸር ፕሮዳክት ነው ። ፍሬው ከግንዱ ርቆ አይወድቅም! The fruit doesn't fall far from the tree. ልጅ ባለጌ ከሆነ የወጣበት ካልቸር መፈተሽ አለበት! ይህ ነው ሃቅና ሳይንሱ! ይህ አንድን ሕዝብ መስደብ አይደለም! አንድ ሕዝብ ልጆቹን በትክክል ማሳደግ አለበት ለማለት ነው ።
Re: ዮናስ ብሩ ዮናስ ብሩ፣ እስከ እነ ቴትምፕሌቶዎ ዬት ቆሞ ቀሩ?
Posted: 30 Jul 2023, 05:48
by DefendTheTruth
Horus wrote: ↑30 Jul 2023, 01:07

አንተ ከንቱ፣ እንግዲያዉስ አንተን ከንቱ የወለደ የጉራጌ መህበረሰብ በጥቅሉ ከንቱ መባል አለበት ማለት ነዉ፣ ዬንተ ከንቱነት በሳይንስ የተረጋገጠ ነዉ፣ ለ፷ አመታት አፉን መክፈት እንጂ ምንም ነገር የልፈየደ ቆሞ ቀር፣ ምንም ሳይገበዉ ሳይንስ ኣዋቂ ነኝ የምል ባዶ ጭንቅላት፣ የጉራጌ ህዝብ ይህን ከንቱ በመፍጠሩ ከንቱ እንጂ ሌላ ልባል አይችልም።
Re: ዮናስ ብሩ ዮናስ ብሩ፣ እስከ እነ ቴትምፕሌቶዎ ዬት ቆሞ ቀሩ?
Posted: 30 Jul 2023, 07:42
by Selam/
ሙሰለኒንና ሂትለርን የወለዱ ኅብረተሰቦችን ከነዚያ እብዶችጋ አንድ ማድረግ ይቻላል? አረመኔው መንግስቱን ያሳደገውን ምስኪን አባት በልጁ ጥፋት መስደብ ይቻላል?
ሁለታችሁም ብልግና ነው የምታወሩት። ኅብረተሰብን በአጠቃላይ የሚሰድብ ሰው የአናሳነት ወይንም የበላይነት በሽታ የያዘው ወራዳ ሰው ነው።
DefendTheTruth wrote: ↑30 Jul 2023, 05:48
Horus wrote: ↑30 Jul 2023, 01:07
eden,
አጉል ፖሊቲካል ኮሬክትነስ ??? አንድ ባለጌ ሰው የወለዱት አባትና እናት አሉት! ባለጌ አሳዳጊ የበደለው ይባላል ። አንድ የተከበረ ማህበረሰብ ልጆቹ አገር ካስቸገሩ እንደ ወላጅና እንደ ካልቸር ተነስቶ ልጆቹን አደብ ማስገዛት ግዴታው ነው ። አንድ ሕዝብ ዝም ብሎ እንደ እበት ዱርዬ ወልዶ ወልዶ አያገባኝ ሊል አይችልም ። እያንዳንዱ ሰው ትወልዶ የተቀረጸበት ካልቸር አለው ። እሱ የዚያ ካልቸር ፕሮዳክት ነው ። ፍሬው ከግንዱ ርቆ አይወድቅም! The fruit doesn't fall far from the tree. ልጅ ባለጌ ከሆነ የወጣበት ካልቸር መፈተሽ አለበት! ይህ ነው ሃቅና ሳይንሱ! ይህ አንድን ሕዝብ መስደብ አይደለም! አንድ ሕዝብ ልጆቹን በትክክል ማሳደግ አለበት ለማለት ነው ።
አንተ ከንቱ፣ እንግዲያዉስ አንተን ከንቱ የወለደ የጉራጌ መህበረሰብ በጥቅሉ ከንቱ መባል አለበት ማለት ነዉ፣ ዬንተ ከንቱነት በሳይንስ የተረጋገጠ ነዉ፣ ለ፷ አመታት አፉን መክፈት እንጂ ምንም ነገር የልፈየደ ቆሞ ቀር፣ ምንም ሳይገበዉ ሳይንስ ኣዋቂ ነኝ የምል ባዶ ጭንቅላት፣ የጉራጌ ህዝብ ይህን ከንቱ በመፍጠሩ ከንቱ እንጂ ሌላ ልባል አይችልም።
Re: ዮናስ ብሩ ዮናስ ብሩ፣ እስከ እነ ቴትምፕሌቶዎ ዬት ቆሞ ቀሩ?
Posted: 30 Jul 2023, 10:39
by Naga Tuma
Horus wrote: ↑30 Jul 2023, 01:07
eden,
አጉል ፖሊቲካል ኮሬክትነስ ??? አንድ ባለጌ ሰው የወለዱት አባትና እናት አሉት! ባለጌ አሳዳጊ የበደለው ይባላል ። አንድ የተከበረ ማህበረሰብ ልጆቹ አገር ካስቸገሩ እንደ ወላጅና እንደ ካልቸር ተነስቶ ልጆቹን አደብ ማስገዛት ግዴታው ነው ። አንድ ሕዝብ ዝም ብሎ እንደ እበት ዱርዬ ወልዶ ወልዶ አያገባኝ ሊል አይችልም ። እያንዳንዱ ሰው ትወልዶ የተቀረጸበት ካልቸር አለው ። እሱ የዚያ ካልቸር ፕሮዳክት ነው ። ፍሬው ከግንዱ ርቆ አይወድቅም! The fruit doesn't fall far from the tree. ልጅ ባለጌ ከሆነ የወጣበት ካልቸር መፈተሽ አለበት! ይህ ነው ሃቅና ሳይንሱ! ይህ አንድን ሕዝብ መስደብ አይደለም! አንድ ሕዝብ ልጆቹን በትክክል ማሳደግ አለበት ለማለት ነው ።
Horus of the Guraghe community of Ethiopia. What wrong did the late Darara Kafani, the father of Abebech Darara, do to you?
I don’t think that he had gone to college to earn a degree. I am sure ignorance is bad. However, it is not illegal. Being gunned down in front of one’s own house is certainly illegal and surreal.
I do not know if becoming an unwitting lapdog is not illegal or if it is not immoral.
You present yourself on this forum as an expert on knowledge. It is on this very forum that you were told by somebody else that you do not know exactly what you want and that they know exactly what they want. I saw the writing by a chance.
According to at least one character, Afan Oromo speakers who would be happy with democratic Ethiopia instead of destabilized Ethiopia were being hunted down starting in 1991 until … go figure it out if you can. That was happening with Article 39 in the Ethiopian constitution as the background.
You are dancing today with the newborn pioneers of Ethiopia that may think you are from an inconsequential minority community of Ethiopia.
How many things are worse than that?
Posted: 30 Jul 2023, 15:16
by eden
Horus wrote: ↑30 Jul 2023, 01:07
eden, ልጅ ባለጌ ከሆነ የወጣበት ካልቸር መፈተሽ አለበት!
Horus,
ማን ነው ፈትሾ፣ መፍትሄ መስጠት ያለበት? ችግሩ አለበት ከሚባለው ህብረተሰብ ውስጥ የወጡ ወይስ እንደ አንተ ያሉ ችግር አለብህ ብለው ከፈረጁት የውጭ ተመልካቾች?
ለምሳሌ፣ ኦሮሞ ህብረተሰብን አንተ ኦሮሞ ያልሆንከው ሰው ነው ፈትሸህ መፍትሄ የምትሰጠው ወይስ ልጆቹ?