Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Horus
Senior Member+
Posts: 42741
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

የጎጎት ፓርቲ አርማ፤ ችባን (እችባ) ምንድን ነው?

Post by Horus » 24 Jun 2023, 13:35

ችባን (ክስታኔ) ወይም እችባ (ሰባት ቤት) የማንኛውም ጉራጌ ቤት፣ ትንሽም ሆነ ግዙፍ ቤት ማዕከላዊ መሰሶ ነው ። ይህ በቤቱ ማዕከል ተተክሎ የቤቱን መላ ጣራ (ሩፍ) ተሸካሚና ለጉራጌ ቤት ቁመና፣ ጥንካሬ፣ ባላንስና ጽናት ብቸኛው ምሰሶ ወይም እስትራክቸር ነው ።

ችባን አችባ አንድን ቤተሰብ ሰብስቦ አንድ አድርጎ በያዘው ታላቅ አባት ወይም እናት ይመሰላል፤ ልክ አድባር እንደ ምንለው ። በሌላ አባባል ችባን ወይም አችባን የአንድ ቤት አድባር ማለት ነው ። ይህን ሜታፎር በጉራጌ ማህበራዊ ሴራ ለህብረተሰቡ የሶሺያ፣ ፖለቲካ፣ ኢኮኖሚና ካልቸራዊ ስርዓቶች ማዕከላዊ አድባር ምሰሶ ነው ።


ለምሳሌ

አርማው


Post Reply