Page 1 of 1

ፕ/ር ብርሃኑ፣ ጥያቄውኮ ኢዜማ የዜጋ ፖለቲከኛ ከሆነ ለምን የጎሳ ፖለቲካ ተለጣፊ ሆነ የሚለው ነው!!

Posted: 24 Jun 2023, 12:36
by Horus
ይህን ቪዲዮ በ4 ቀን 3 ሺ ሰው ነው ያየው! ይህ ደሞ ኢዜማ በወረሙማ ተለጣፊነቱ የደረሰበትን ክስረት ያሳያል !

Re: ፕ/ር ብርሃኑ፣ ጥያቄውኮ ኢዜማ የዜጋ ፖለቲከኛ ከሆነ ለምን የጎሳ ፖለቲካ ተለጣፊ ሆነ የሚለው ነው!!

Posted: 25 Jun 2023, 02:35
by TGAA
ይህንን ከአንድ ሚልየን ግዜ በላይ ስትል ተሰምተሀል ፤ ድርጊትህ ግን የዘርን ፕለቲካ ማጠናከር ፤ ሌሎች ለዜግነት የሚታገሉትን ከኦሮሙማ ፖለቲከኝች ጋር ሆነ ማጥቃት ነው ልምድ ያደረከው ፤ የምትናገረው የሶሰተኛ ክፍል ተማሪ ትረዳዋለች ፤ አንተ ተታግለህ እንድታመጣውን ነውጂ ፤ የኦሮሙማን ዘረኛነት በተግባር እየደገፍክ ፤ ወንጀሉን እየሸፍንክ ነው ይህንን ባዶ የዜግነት እውነታን ኢትዮጵያ ውስጥ የምታመጥው? ያንተ በአብይ ስር ማቆፍቆፍ ነው የአብይን እድሜ እያራዘመ ያለው ፤ ኢዜማ ከኢትዮጵያ ህዝብ ጋር ቆሞ የዜግነት ትግል ቢያካሂድ ኖሮ የት በደረሰ ነበር መስዋትነት ቢከፍልም ከበሬታ ነበር የሚያገኝው ፤ ለዚህ ሁሉ የኢዜማ ውድቀት ብርሀኑ ብቻ ነው ሀላፊው ፤ለምን ኢዜማ በብርሀኑ የሚዘወር ፓርቲ መሆኑ ብቻ ሳይሆን ፤ ትልቁ የኢትዮጵያ ተስፋ ተደርጎ የሚጠበቅ ፓርቲ ስለነበር ; አሁን ፓሪትውም ብርሀኑም ምንም ከጊዜው ጋር የምትሄዱ አይደላችሁም ፤ ለሌሎች ቦታውን ልቀቁ ከዚህም በታች በኢትዮጵያዊኛ አይን እንዳትታዩ፡፡

Posted: 11 Mar 2026, 01:01
by eden
Horus wrote:
24 Jun 2023, 12:36
Horus የዜጋ ፖለቲከኛ ከሆነ ለምን የጎሳ ፖለቲካ (OPDO) ተለጣፊ ሆነ?!!