የመጀመሪያው አማራ መሆኑ ነው - ሻምበል በላይነህ < ኦሮሙማ የእጅ መንሻ መኖሪያ ቤት ሰጥቶት በአፍጫዬ ይውጣ ብሎ ተጸይፎ ረግጦ ሲወጣ > ሌላ አማራ ካለ ስም ጥሩ።
Posted: 24 Jun 2023, 11:42
የመጀመሪያው አማራ መሆኑ ነው - ሻምበል በላይነህ < ኦሮሙማ የእጅ መንሻ መኖሪያ ቤት ሰጥቶት በአፍጫዬ ይውጣ ብሎ ተጸይፎ ረግጦ ሲወጣ > ሌላ አማራ ካለ ስም ጥሩ። አዳነች አቤቤን ቀሚሷን አካካ ያለባት ነው የደረጋት። የገማች እንቁላል ለበል ይሆን።
1ኛ) አርቲስት ሻምበል በላይነህ - አርቲስት
2ኛ) ---
3ኛ)...
እንደተናገረው ተፈጸመ --- ወልቃይት ጠለምት ራያ ነጻ ወጥተዋል።
1ኛ) አርቲስት ሻምበል በላይነህ - አርቲስት
2ኛ) ---
3ኛ)...
እንደተናገረው ተፈጸመ --- ወልቃይት ጠለምት ራያ ነጻ ወጥተዋል።