Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
-
Abere
- Senior Member
- Posts: 15418
- Joined: 18 Jul 2019, 20:52
Post
by Abere » 24 Jun 2023, 11:42
የመጀመሪያው አማራ መሆኑ ነው - ሻምበል በላይነህ < ኦሮሙማ የእጅ መንሻ መኖሪያ ቤት ሰጥቶት በአፍጫዬ ይውጣ ብሎ ተጸይፎ ረግጦ ሲወጣ > ሌላ አማራ ካለ ስም ጥሩ። አዳነች አቤቤን ቀሚሷን አካካ ያለባት ነው የደረጋት። የገማች እንቁላል ለበል ይሆን።
1ኛ) አርቲስት ሻምበል በላይነህ - አርቲስት
2ኛ) ---
3ኛ)...
እንደተናገረው ተፈጸመ --- ወልቃይት ጠለምት ራያ ነጻ ወጥተዋል።