Page 1 of 1

Must See: ምስራቅ ደምቢያ ምን ቢፈጠር ነው የዓለምን ትኩረት የሳበው ?

Posted: 24 Jun 2023, 10:38
by Thomas H
East Dembiya comminucation
22h
·
በምስራቅ ደምቢያ ወረዳ የሱፋንቃራ ቀበሌን ከጤና አጠባበቅ ጋር ተያይዞ መፀዳጃ ቤትን በመገንባት ማህበረሰቡ ንፀህናውን በአግባቡ እንዲጠብቅ በማድረግ ቀበሌዋን ሞዴል ማድረግ ተቻለ።