Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Tadiyalehu
Member
Posts: 672
Joined: 29 Jul 2014, 09:53

ሻምበል በላይነህ - የungrateful ውሸታም ፥ ቅሌታም አማራ ተምሳሌት!

Post by Tadiyalehu » 24 Jun 2023, 08:34

ሻምበል በላይነህ ድምጻዊ ነው አርቲስት ነው። አሁን ባለንበት ዘመንም ሆነ በፊት ግን ዝነኛና ታዋቂ የኢትዮጲያ ድምጻዊ አርቲስቶች የደረሱበት አልደረሰም። መድረስ ሳይፈልግ ቀርቶ ሳይሆን አቅሙን የለውም።

በየከተማው ማታ ማታ በየጠጅ ቤቱና መሸታ ቤት ከሚዘፍኑትና የእለት ጉርሳቸውን ከሚያገኙት ድምጻዊያን የበለጠ አቅም የለውም።

የ80 አመት አዛውንት ነው!.. ቢያድለው ቤተክርስትያኑን እየተሳለመ የተጣሉትን እያስታረቀ በተወለደበት አገርና ቀዬው ተከብሮ መኖር ይገባው ነበር።

ዘረኝነቱ ጎጠኝነቱ የሚያገረሽበት የትልቅ ቅሌታምና ውሸታም ሰው መሆኑን የሚቀርቡት ሁሉ ያውቃሉ።

ፊደል አለመቁጠሩ ብቻ ሳይሆን ዘረኛና ጎጠኛ መሆኑን አለም ያውቀዋል።

ስራው ሳይሆን ችግሩ ታይቶ በደግነትና በቅንነት የአአ ከተማ ከተማ ከንቲባ እንደሱ አጥንት ሳትቆጥር ከሌሎች እርዳታ ያስፈልጋቸዋል ተብለው ከታመኑ ኢትዮጵያውያን አርቲስቶች ጋር የኮንዶሚኒየም ቤት ቁልፍ ሲሰጥ አደግድጎና አመስግኖ የተቀበለ ሰው ዛሬ 360 ቀርቦ በፖሊስ ተከብቤ በመሳሪያ አስገድደውኝ ነው ቁልፍ የተረከብኩት ብሎ ሲናገር እንደመስማት የሚሰቀጥጥ ውሸት የለም።

ጠያቂው ሽመልስ አበራ ጆሮም በጥላቻ የታወረ እልም ያለ ዘረኛና ጎጠኛ ሲጠይቀው " እነ አዳነች አቤቤ ሻወርና ሽንት ቤት የሌለው ኮንዶሚኒየም የሸለሙህ በአማራነትህ ሊያዋርዱህ ፈልገው ነው" ሲለው ታዲያስ ሌላማ ምን አለ ይለዋል መሀይሙ ሻምበል‼

አያድርስ ነው ሀይለኛ ዘመን ነው።
እነዚህ ኦሮሞዎች ስልጣን ላይ ሆነው የመሳሪያ አፈሙዝ ደግነውብህ ቤት ይሸልሙሀል።... አልቀበልም ካልክ ይሾቱሀል‼🙈....አማራ በመሆን ሊያዋርዱህ ሲፈልጉ ኮንዶሚኒየም ይሰጡሀል‼🙈😂

ጆራችንና አይናችንን አቆሸሻችሁት!...አይን ያወጣ ውሸት ዋውሽቶም ማፈር የለም።

ሻምበል በላይነህ 34 አመት ከሰለጠነው አገር አሜሪካ ተቀምጦ ወይ ተምሮ አልያም ሰርቶ እራሱን መቀየር ያልቻለ ዘረኛ ዛሬ ደርሶ እነአበራ ጆሮ ወንድማችን አማራ በመሆኑ ኮንዶሚኒየም ቤት ተሸልሞ ተደፈርን የምትሉ ነፈዞች አንድም የጎፈንድሚ መቀፈያ ልታደርጉት እንደሆነ ይታወቃል።

እግረ መንገዳችሁን ግጥምና ዜማ ሰጥታችሁት ያን አንኮላ አፉን ልታስከፍቱት😂 እንደሆነ ጥርጥር የለውም!🙈🙈🙈

Selam/
Senior Member
Posts: 15041
Joined: 04 Aug 2018, 13:15

Re: ሻምበል በላይነህ - የungrateful ውሸታም ፥ ቅሌታም አማራ ተምሳሌት!

Post by Selam/ » 24 Jun 2023, 09:11

Tadiyalehu wrote:
24 Jun 2023, 08:34

Post Reply