Page 1 of 1

አብይ አህመድ ሀሰብን አስመልሳለው ብሎ ተነሳ። ክክክ

Posted: 24 Jun 2023, 00:28
by Union
ሀሰብን ወደ ኢትዮጵያ ሊመልስልን ነው :lol:

ወደ ኦሮሚያ ማለቱ ይሆን እንዴ። ይሄ የትግሬ እና የኦነግ ስምምነት ከአማራ ወሎን ሰርቆ፣ ትግሬ እና ኦሮሞን አንድ ሀገር በማድረግ ኤርትራንም መጠቅለል የድርድሩ አካል ነው ማለት ነው! :lol:

Re: አብይ አህመድ ሀሰብን አስመልሳለው ብሎ ተነሳ። ክክክ

Posted: 24 Jun 2023, 00:39
by Union
ሀሰብን ብቻ አይደለም ጥቁሩንም ጠበንጃ አስመልሳለሁ ብሎ ነበር አሉ :lol: :lol: