Please wait, video is loading...
Re: Must Watch: ዓብይ አህመድ የኢትዮጵያ ሕዝብ ከአህያ መማር አለበት አለ
አባቶች ሲተርቱ ከልጅ አትጫወት ይወጋሃል በእንጨት ይባላል ። የአቢይ አህመድ አስተዳደር ማለት አላዋቂ ሳሚ ንፍጥ ይለቀልቃል እንደ ሚባለው ነው ስንል ነበር። የልጅ ነገር ማለት ነው። ይህ የሆነ ድንቅ ተመልካች የኢሶፕ ፋቡላ (ተረት ተረት) ያቶ አቢይ አህመድ ፍልስፍና መሰረት እንደ ሆነ አሳየን፣ ይገርማል። አገር የሚመራው በእንሰሳዎች ባህሪያት መሰረት ሳይሆን በሰው ልጆች ባህሪያትና በህብረ ሰዎች ባህሪ መሰረት ነው። ይህው ነው የመደመር እምቧይ ካብ!