Page 1 of 1

ለኦሮሙማ ራዕይ ሲባል ዐብይ አህመድ እንደ ውሻ ያልነከሰው ማን ይሆን?

Posted: 23 Jun 2023, 16:15
by Abere


1ኛ) ትግራይን እና አባቱን ወያኔን ማቅ አለበሳቸው። በትግርኛ መቀሌ ሂዶ አቆላምጦ በመጨረሻ በሻሻ አደረጋቸው።

2ኛ) ከወያኔ ጡንቻ እና መንጋጋ ፈልቅቆ በህይወት ያተረፈውን አማራ እና አማራ ፋኖን ከድል በሗላ 2 ወር ሳይሞላ በመክዳት በ3ቀን አጠፋቸዋለሁ ብሎ መከራውን እየቀመሰ ነው።

3ኛ) ለአለፉት 2 አመታት ከጎኑ በመቆም ከምዕራባዊያን እና ከወያኔ አዛዦች ጥቃት ይተርፍ ዘንድ አይዞህ ያለውን ኤርትራን እና ኢሳይያስን በመጨረሻ በመክዳት ጦርነት ለመቀስቀስ እያሽኮበኮበ ነው።

ዋናው ጉዳይ አሁን አብይ አህመድ የመጫዎቻ ካርዱን ሁሉ ጨርሶ የሚያጭበረብርበት ማጣቱ ነው። አብይ ህዝብን ሳይሆን በመጨረሻ እራሱን ነው የሸወደው።