የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የአዋሽ ባንክ ደንበኞቻቸውን እየዘረፉ ነው!!
Posted: 23 Jun 2023, 15:37
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የአዋሽ ባንክ ደንበኞቻቸውን እየዘረፉ ነው!!
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የአዋሽ ባንክ ደንበኞች በባንኮቹ ላይ ቅሬታዎችን እያቀረቡ ነው። ገንዘባችንን ተዘረፍን፤ የኤቲኤም አገልግሎትና የባንኪንግ አገልግሎት ለስራችን እንቅፋት ሆነ፤ በንግድ ባንክ ቢሮ ያሉ ሰራተኞች ቢሮ ውስጥ አይቀመጡም ዶላር ሲያሳድዱ ነው የሚውሉት የሚል በርካታ አቤቱታዎች ይቀርባሉ፣ ሕገወጥነትና ስርዓት አልበኝነት ነግሷል።
በተለይ አዋሽ ባንክ እና ንግድ ባንክ ተረኝነትን ተገን አድርገው በደንበኞቻቸው ላይ ወንጀል እየሰሩ ነው።

Please wait, video is loading...