Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Wedi
Member+
Posts: 8649
Joined: 29 Jan 2020, 21:44

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የአዋሽ ባንክ ደንበኞቻቸውን እየዘረፉ ነው!!

Post by Wedi » 23 Jun 2023, 15:37

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የአዋሽ ባንክ ደንበኞቻቸውን እየዘረፉ ነው!!

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የአዋሽ ባንክ ደንበኞች በባንኮቹ ላይ ቅሬታዎችን እያቀረቡ ነው። ገንዘባችንን ተዘረፍን፤ የኤቲኤም አገልግሎትና የባንኪንግ አገልግሎት ለስራችን እንቅፋት ሆነ፤ በንግድ ባንክ ቢሮ ያሉ ሰራተኞች ቢሮ ውስጥ አይቀመጡም ዶላር ሲያሳድዱ ነው የሚውሉት የሚል በርካታ አቤቱታዎች ይቀርባሉ፣ ሕገወጥነትና ስርዓት አልበኝነት ነግሷል።

በተለይ አዋሽ ባንክ እና ንግድ ባንክ ተረኝነትን ተገን አድርገው በደንበኞቻቸው ላይ ወንጀል እየሰሩ ነው።


:!:
Please wait, video is loading...

Horus
Senior Member+
Posts: 42747
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: የኢትዮጵያ ንግድ ባንክና የአዋሽ ባንክ ደንበኞቻቸውን እየዘረፉ ነው!!

Post by Horus » 23 Jun 2023, 15:46

ኧቲት የተምቢ፣
አዋሽ ወረሙማ የጉራጌን ገንዘብ ዝረፉ ስለተባሉ አካውንትሽ ካዋሽና ከንግድ ባንክ ዘግተሽ ሌላ ታማኝ ባንክ ሂጂ! ሌሎችንም አሳውቂ!

Post Reply