Page 1 of 1

3 ተጎታች አይሱዙ ኦነግ ኦሮሙማ በፋኖ ወደተያዘው ከተማ ለመግባት ሲሞክር ጭጭ ተደረገ።

Posted: 23 Jun 2023, 08:38
by Union
አይይይይይይ ምነው ቢቀርባቸው!!

Re: 3 ተጎታች አይሱዙ ኦነግ ኦሮሙማ በፋኖ ወደተያዘው ከተማ ለመግባት ሲሞክር ጭጭ ተደረገ።

Posted: 23 Jun 2023, 08:48
by Union
ይሄ ሁሉ ኦሮሞ ገብቶ ያለቀው ምክንያቱ ያቺ ለአብይ የምትፀልይለት ጴንጤ ሴትዮ ነች።

ከአማራ ህዝብጋ አይኑ እያየ ጦርነት የሚከፍት ጤነኛ ሰው ምድር ላይ የለም። ሊኖር አይችልም። ተፀልዮልኛል እናቴም ንጉስ ትሆናለህ ብላኛለች (የኦሮሞ ንጉስ መሆኑ ነው እኮ :lol: ) ወታደርቤት ሬድዮ ያዥ በነበርኩበት ዘመን ጦርነት ባህላዊ ጭፈራ እንደሆነ አይቻለሁ። እየሱስ ጌታ ነው ሁሉንም ያንበረክክልኛል። :lol:

እንዲህ አይነት የጨለመ አስተሳሰብ ያለው ሰው ነው አብይ ማለት :lol:

እኔ የአብይ ጨለማ ውስጥ መሆን የገባኝ ከነጩ ሴናተሩጋ እየሱስ ጌታ ነው እያለ እጅ ለእጅ ተያይዞ ሲፀልይ ነው :lol: :lol:

Re: 3 ተጎታች አይሱዙ ኦነግ ኦሮሙማ በፋኖ ወደተያዘው ከተማ ለመግባት ሲሞክር ጭጭ ተደረገ።

Posted: 23 Jun 2023, 09:02
by Union
ሀብታሙ አያሌው:
በ44 ዙር የሰለጠነው የኦሮሞ ልዩ ሀይል ኦነግ በአብዛኛው አማራ ክልል ጥርቅም ብሎ ገብቶ ተፈጅቷል።