ይአማራ ትግል መንግስትን ማውረድ እንጅ መከላከያን ማዋረድ አይደለም! ይህን ራሱ መከላከያ ያውቀዋል!
Posted: 23 Jun 2023, 00:16
ማስረጃ አሁንም በሁሉም የአማራ ክልል ዙሪያውን በወንድሞቹ በህዝብ ተከቦ መከላከያ በክብር አለ:: ማንም ጫፉን አይነካም::
ሁለተኛ እንደምሳሌ የትላንቱን ክስተት ብናነሳ መከላከያ ከወገል ሲወጣ አሁንም በሚያልፍበት መንገድ ሁሉ ልዩ ሃይል ፋኖ ህዝብ እና ሚኒሻ አለ:: መንገድ ላይ ሁሉን ፀጥ ማድረግ ይቻላል:: ግባችን ወንድሞቻችን ማዋረድ ማረድም አይደለም::
እናም በሰላም ተሸኝቷል::
ትግራይ እንደሆን ሲቻል በሴራ በጥይት ሲያቅት በምግብ መርዝ መጨረስ የአማራ ህሊና አይፈቅድም::
አማራ ጋላ ይሆን ዘንድ ትግሬምይሆን ዘንድ ክብሩን መከላከያን አያዋርድም::
ሽማግሌ ነን የሚሉ የመከላከያ አዋጊና ትእዛዝ ሰጪዎችን ግን ከዚህ በሗላ አይታገስም!