Page 1 of 1
የጂጂ ሽባባው ልጅ በባላገሩ ምርጥ ውድድር ላይ!
Posted: 22 Jun 2023, 22:19
by Horus
ለሞተው ነጭ አባቷ የዘፈነችው ! በዚህ አመት ቢያንስ 5 የአርቲስት ልጆች ውድድር ላይ ናቸው!
Re: የጂጂ ሽባባው ልጅ በባላገሩ ምርጥ ውድድር ላይ!
Posted: 22 Jun 2023, 22:34
by Horus
ረቂቋ እጅጋየሁ ሽባባው !! በዚህ ኮንሰርት እራሴ ነበርኩ ! ለባድመ ጦርነት በብዙ አርቲስቶች ዲዲ የተዘጋጀ!