Page 1 of 1
Horus
Posted: 22 Jun 2023, 18:27
by Yimer
Which is the correct naming? ውራጌ ወይስ ጉራጌ?
አንተ ኦሮሞ በማለት ፋንታ ወረሞ ስትል እኮ እኔም ግራገባኝ::

Re: Horus
Posted: 22 Jun 2023, 18:45
by Horus
እናሳ ግራ ከገባህ ምን ይጠበስ?

Re: Horus
Posted: 25 Jun 2023, 07:57
by Yimer
Horus wrote: ↑22 Jun 2023, 18:45
እናሳ ግራ ከገባህ ምን ይጠበስ?
Thanks, ውራጌ ትክክለኛው ነው ማለት ነው? Seriously, I want to know.
Re: Horus
Posted: 25 Jun 2023, 13:57
by Horus
Yimer wrote: ↑25 Jun 2023, 07:57
Horus wrote: ↑22 Jun 2023, 18:45
እናሳ ግራ ከገባህ ምን ይጠበስ?
Thanks, ውራጌ ትክክለኛው ነው ማለት ነው? Seriously, I want to know.
አንተ ለምን መጀመሪያ እራስክን ለማወቅ አትጥርም! ይመር ማለት ወረሞኛ ሳይሆን ሴማዊ ነው! ብርሃን፣ ያማረ ማለት ነው!! ያውም ጉራጌኛ ነው ዪምር ዪምር ሲባል አልሰማህም! ዉራጌ ማለት ስድብ መስሎህ ከሆነህ መቼስ ማል ጎጠትኒ !!! ዉራግ ዝና ማለት ነው። ዉራጌ ካልከው አንድን ሰው ዝነኛው ማለትህ ነው። ጉራጌ ማለት የቃል ኪዳን ሕዝብ ማለት ነው ። የጉርዳ፣ የጎርደና፣ የአጎራ ጠነ ሕዝብ ማለት ነው ። የሁሉም ጉራጌ ሴራ (ስርዓት) ስም ነው ።
ስለዚህ አንተ መጀመሪያ ማን እንደ ሆንክ ሳታቅ ስለሌሎች ትችት ወደ ቅሌት ይወስዳል ። ወረሞ ትክክለኛ የግዕዝ ቃል ነው! ስድብ አይደለም! ልክ አንተ በግዕዝ እራስክን ዪመር እንዳልክው
