3 ቱም የኢሕአዴግ ልጆች መጥፊያቸው ተቃርቦዋል
Posted: 22 Jun 2023, 14:17
.
.
.
Amhara
ብአዴን ውልቅልቁ እየወጣ ነው፥፥ ፋኖና ሕዝብ መስተዳድሩን በየቦታው እየተረከቡት ነው፥፥ የኦህዴድ ቅልብ ጋላ ጦር በየቦታው እየተማረከ ነው
Oromia
ኦህዴድ ወይንም የቱለማ ኦሮሞ በወለጋውና በሃረሩ ፍጹም ተቀባይነት አላገኘም፥፥ በጉጂና በቦረናም ቱለማ (ኦህዴድ) ተተፍቶአል፥፥ ኦህዴድ የኦሮሞን ሕዝብ አማራ መጣብህ እያለ እያታለለ ስሜት የሚኮረኩርበት ስ ሌት ትግሉ እየሞቀ ሲመጣ እየከሸፈ ነው፥፥ ኦህዴድ ኦሮምያ ላይ ጠንካራ መሰረት የለውም
Tigray
ሕወሃት በትግራይ ብዙ መከፋፈል ገጥሞታል፥፥ ትግሬን እንድ የሚያደርገው አማራ ጠል ፖለቲካው ብቻ ነው፥፥ ከዝያም ሲያልፍ ወልቃይትና ራያን የሚያልምበት ሕልሙ ነው፥፥ ትግሬ በሚልዮኖች ዋጋ ከከፈለ በህዋላ የህወሃትን ስትራቴጂ ሙሉ ለሙሉ ከመቀበ ይልቅ ልጆቼ የታሉ የሚለውን አጉልቶ እያሳየ ነው፥፥ ሕወሃትም ሰማእታት ቀን ምናምን ምናምን እያለ በእምበር ተጋዳላይ ኪኒን ሊያስመረቅነው ቢፈልግም እንደ ድሮው አልሆንለት ብሎአል፥፥ በሕወሃት ውስጥ ያለው ክፍፍልና የእንደርታ ተምቤን ጥርስ ማውጣት ሕወሃትን ያጠፋዋል::
ከላይ ያለውን ያመላከተ የኦሮሞ አማራ እና ትግሬ ልሂቃን ድህረ ኢህአዴግ ሂደት መወያት መጀመር አለባቸው