የወረሙማው ልበ ጩቤ ባለም ባንክ ላይ ኮማንድ ፖስት ሊያውጅ ነው? ቅ ቅ ቅ ቅ !!!
ይህ ጉድ ስሙ ! የሌባ አይን አውጣ በግድ ዶላር ስጡኝ
Re: የወረሙማው ልበ ጩቤ ባለም ባንክ ላይ ኮማንድ ፖስት ሊያውጅ ነው? ቅ ቅ ቅ ቅ !!!
የብልግና መንግስት እራሱ እየፈረሰ ገና ብድር ካልተሰጠኝ የሚል አሳፋሪ ዲክታተር ! መከላከያ ከሕዝብ ጋር መሆን ሲጀምር ዲክታተር መሄጃውን መወሰን አለበት ! ይህ ቆሻሻ ቡድን ከ4 ኪሎ ማጽዳት ነው የኢትዮጵያ ብቸኛ አማራጭ !!