ቆሻሻው ዉሸታም የወረሙማ ካድሬ ዘ ሃበሻ ሲጋለጥ! የጥቁር ሕዝብ አላማ የዘመናችን ምጡቅ ሃሳብ!!!!
ሊቁ ኤርምያስ አመልጋን እንደዚህ ነበር የሚያዋክቡት! ዛሬ ግን ሌላ ቀን ነው! ምሁራንና የቢዝነስ ልሂቆቻችንን እንጠብቃለን !
Last edited by Horus on 22 Jun 2023, 18:06, edited 1 time in total.
Re: ቆሻሻው ዉሸታም የወረሙማ ካድሬ ዘ ሃበሻ ሲጋለጥ! የጥቁር ሕዝብ አላማ የዘመናችን ምጡቅ ሃሳብ!!!!
This ዶክተር ተብየ looks like a crook. ባዶ ወረቀት የshare ደረሰኝ መስጠት ምን ዋጋ አለው ካምፓኒው ንብረት ከሌለው? በህዋላ ነው ነገር የሚመጣው:: ኤርሚያስም ያው ነው: ማጭበርበሩ ሲነቃበት victim እንደሆነ ይወራለታል ቲፎዞ ስላለው:: በነገራችን ላይ ፍስሀ ጉራጌ ነው እንደ?
Re: ቆሻሻው ዉሸታም የወረሙማ ካድሬ ዘ ሃበሻ ሲጋለጥ! የጥቁር ሕዝብ አላማ የዘመናችን ምጡቅ ሃሳብ!!!!
ይህ ላንተ ትንሽ የሚጠጥርብህ ዘመናዊ ሃሳብ ስለሆነ በምታውቀው ሰፈር ብትመላለስ ይሻልሃል? ማለትም ሌሎች የሰሩትን እንዴት እንደ ሚሰረቅ ብታሰላ ይበልጥ እድል ይኖርሃል ! ያሜሪካን ስንዴ ሰርቀሽ ቤተመንግስት የምትገነቢ ሰው ነሽኮ
Re: ቆሻሻው ዉሸታም የወረሙማ ካድሬ ዘ ሃበሻ ሲጋለጥ! የጥቁር ሕዝብ አላማ የዘመናችን ምጡቅ ሃሳብ!!!!
ቆይ ይገባሀል ይሄ ሁሉ ህዝብ ገንዘቡ እንደሌለ ሲያውቅ... pyramid scheme መስሎኝ ነበር... ለካ ከዚያም የባሰ ነው.. ከአመት ሁለት አመት በኃላ መጨረሻውን ለማየት ያብቃን... I am not against Fisseha, I actually respect him. But, this plan is a disaster.
Horus wrote: ↑22 Jun 2023, 19:30ይህ ላንተ ትንሽ የሚጠጥርብህ ዘመናዊ ሃሳብ ስለሆነ በምታውቀው ሰፈር ብትመላለስ ይሻልሃል? ማለትም ሌሎች የሰሩትን እንዴት እንደ ሚሰረቅ ብታሰላ ይበልጥ እድል ይኖርሃል ! ያሜሪካን ስንዴ ሰርቀሽ ቤተመንግስት የምትገነቢ ሰው ነሽኮ![]()
![]()
![]()
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ቆሻሻው ዉሸታም የወረሙማ ካድሬ ዘ ሃበሻ ሲጋለጥ! የጥቁር ሕዝብ አላማ የዘመናችን ምጡቅ ሃሳብ!!!!
Horus
can you clarify to us all what they are selling? I checked their website and it seems what is being offered is too good to be true. But despite this I want to learn more from you just in case what I gathered from their website is not correct.
https://kegeberewtower.com/about

I finally watched what ZHabesha had shared. It's only fair to post it here for comparison purposes instead of just hearing one side of the story.
Re: ቆሻሻው ዉሸታም የወረሙማ ካድሬ ዘ ሃበሻ ሲጋለጥ! የጥቁር ሕዝብ አላማ የዘመናችን ምጡቅ ሃሳብ!!!!
Revelations,
የፐርፐዝ ብላክ ሼር ሆልደር ስላልሆንኩ የዶ/ር ፍስሃ ቲፎም አባልም አይደለሁም ። ነገር ግ ን አዲስ ሃሳብ የሚያፈልቁ ሰዎች ስለ ቢዝነስ ሞዴሊንግ ሃባ እውቀት የሌላቸው የኔ ብጤ ለፍልፎ አዳሪዎች የውሸት ፍርሃት በማሰራጨት ታታሪ እዝቦችን ሲያዳክሙ አይመቸኝም ። ድር ፍስሃ የማይደክም ሃሳብ አፍላቂ ነው! ቢያንስ ቢያንስ ፕራክቲካል ሰው አይደለም ይባል እንደ ሆነ እንጂ በሌብነት አይጠረጠርም ።
እኔ እስከ ገባኝ ድረስ ፕርፐዝ ብላክ ዲይቨርሲፋይድ የሆነ የቢዝነስ ፕላትፎርም ነው። ለምሳሌ የእርሻ ምርቶችን በቀጥታ ከገበሬዎች ገዝቶ የራሱ እስቶር ውስጥ በዲስካውንት የሸጣል ። ብዙ የምግብ እስቶሮች እየከፈቱ ነው። ለገበሬዎች ማዳበሪያ በማቅረብ ወደ እርሻም አጠገብ የሚሰሩት የኩታ ገጠም እርሻ ፕሮጀክት ወስጥ አሉበት። እዚህ ቪዲዮ ላይ የተነሳው ውዝግብ ለ1000 ሰዎች 11/2 ሚሊዮን በሼር መነሻ ካፒታል በመሰብሰብ መሬት ገዝተው ኮኖዶሚኒየም ለመገንባት ነው ።
ነገሩ ያለው እዚህ ላይ ነው ። በመሰረቱ እነዚህ 1000 ሰዎች የገዙት የኮርፖሬሽኑ ሼር ነው ። ግን የሪል እስቴቱ መስራቾች እነዚህ 1000 ወደፊት የኮርፖሬሽኑ አሰት ሲያድግ በ11/2 ሚሊዮናቸው አንድ 3 መኝታ ኮንዶ የሸለማሉ ማለት ነው። እንጂ 11/2 ሚል ብር 3 መኝታ ኮንዶ ታገኛላችሁ የሚል ኮንትራት አይደለም ። ብዙዎቹ ሼሩን የገዙት እራሳቸው ጠበቃዎች ስለሆኑ የቢዝነስ ሞዴሉን ያውቁታ ። ይህም ማለት ፍስሃ ደጋግሞ እንደሚለው እነዚህ 1000 ሰዎች እንደ ራሳቸው ንግድ ፕሮጀክቱ እንዲሳካ መስራት አለባቸው ነው የሚለው።
እኔ የማላውቀው የሪል እስቴቱ ዲፓትሜትን ከርሻውና ከምግብ ገበያው ጋር አብሮ እየሰራ አንዱ አንዱን ይረዳል ወይስ የተለያየ አደረጃጀት አላቸው የሚለውን አላውቅም። እስከ ተወሰነ ድረስ ኤርሚያስ አመልጋ አጋጥሞት የነበረው አይነት ችግር ይመስለኛል ያለበት ። በኢትዮጵያ አንድ ኢንቬስተር ወዶ ሪስክ ከወሰደ በኋላ እንደ አበዳሪ አቅት ማድረግ ይጀምራል። ይህ የደሃ አገር ሁሉ ችግር ነው።
በትልልክ ማኔጅድ ከሆነ የሚሰራ ሞዴል ነው ። ዳይቨርሲፋየድ ሞዴል ያለመውደቅ እድሉ ከፈተኛ ነው ። ዛሬ ላይ ግ ን ኢትዮጵያ ለማንኛውም አይነት ቢዝነስ የማትመች አገር ነች ። የአቢይ ኩታ ገጠም እርሻ እንኳ ወድቋል ። ለምሳሌ ዛሬ ላይ ያማራ ገበሬ ቃና ችግር ማዳበሪያ ማግኘት ነው ። የፍስሃ አይነት ሞዴል ማዳበሪያ ለገበሬ ማቅረብና ምርታቸውን ከነሱ የመግዛት ውል ቢያደርግ ይችላል ።
ሃሳቡ የገባኝ በዚህ ልክ ነው!

በድንቁርና ላይ የተመሰረት አድስ ሀሳብ ምን ይጠቅማል? Start-up እንድህ አይደለም የሚጀመረው, you need to have some marketable innovation to make money. ለአንተ ማጭበርበር አድስ ሃሳብ ይመስልሃል...
ደግሞም ዘሃበሻ/ሄኖክ እንዳንተ ባለ ዱርየ የሚሰደብ አይደለም, I have been following him for more than 20 years (even while he was in Ethiopia). He is one of very few real Ethiopians I respect and trust just like Messay Mekonnen and Abebe Gellaw.
የአንተ ለፍስሃና ኤርምያስ የምታሳየው ድጋፍ ከጎጠኝነት አንፃር ይመስለኛ ... ፍስሃ ወሎየ ነው ሲሉ ሰምቸ ነበር...
-
Revelations
- Senior Member+
- Posts: 34573
- Joined: 06 Jan 2007, 15:44
Re: ቆሻሻው ዉሸታም የወረሙማ ካድሬ ዘ ሃበሻ ሲጋለጥ! የጥቁር ሕዝብ አላማ የዘመናችን ምጡቅ ሃሳብ!!!!
You don't need to own shares to understand the business model of a purported business. In fact you should be able to discern the viability of a business before you invest your hard earned money. The question is not whether you're comfortable with the issues Zehabesha raised but if it's valid or not? One shouldn't mix the idea of encouraging new business ideas with allowing fraudulent business practices such as Ponzi scheme to run wild. Take out your emotional connection from the issue and the individual and you may have a clearer understanding of the proposed "business".
Seriously? Where does the capital for such business idea come from? And can one even have the luxury of running such elaborate business in today's Ethiopia or is Oromuma/Prosperity scam involved in this Ponzi scheme?እኔ እስከ ገባኝ ድረስ ፕርፐዝ ብላክ ዲይቨርሲፋይድ የሆነ የቢዝነስ ፕላትፎርም ነው። ለምሳሌ የእርሻ ምርቶችን በቀጥታ ከገበሬዎች ገዝቶ የራሱ እስቶር ውስጥ በዲስካውንት የሸጣል ። ብዙ የምግብ እስቶሮች እየከፈቱ ነው። ለገበሬዎች ማዳበሪያ በማቅረብ ወደ እርሻም አጠገብ የሚሰሩት የኩታ ገጠም እርሻ ፕሮጀክት ወስጥ አሉበት። እዚህ ቪዲዮ ላይ የተነሳው ውዝግብ ለ1000 ሰዎች 11/2 ሚሊዮን በሼር መነሻ ካፒታል በመሰብሰብ መሬት ገዝተው ኮኖዶሚኒየም ለመገንባት ነው ።
Yes, this is what is called Ponzi scheme. Did you see the video I asked to checkout? Even in the US such schemes scam people.ነገሩ ያለው እዚህ ላይ ነው ። በመሰረቱ እነዚህ 1000 ሰዎች የገዙት የኮርፖሬሽኑ ሼር ነው ። ግን የሪል እስቴቱ መስራቾች እነዚህ 1000 ወደፊት የኮርፖሬሽኑ አሰት ሲያድግ በ11/2 ሚሊዮናቸው አንድ 3 መኝታ ኮንዶ የሸለማሉ ማለት ነው። እንጂ 11/2 ሚል ብር 3 መኝታ ኮንዶ ታገኛላችሁ የሚል ኮንትራት አይደለም ። ብዙዎቹ ሼሩን የገዙት እራሳቸው ጠበቃዎች ስለሆኑ የቢዝነስ ሞዴሉን ያውቁታ ። ይህም ማለት ፍስሃ ደጋግሞ እንደሚለው እነዚህ 1000 ሰዎች እንደ ራሳቸው ንግድ ፕሮጀክቱ እንዲሳካ መስራት አለባቸው ነው የሚለው።
In the end I sugest you put your $$$ in and win apartment and invite us all to come and visit you in Addis.እኔ የማላውቀው የሪል እስቴቱ ዲፓትሜትን ከርሻውና ከምግብ ገበያው ጋር አብሮ እየሰራ አንዱ አንዱን ይረዳል ወይስ የተለያየ አደረጃጀት አላቸው የሚለውን አላውቅም። እስከ ተወሰነ ድረስ ኤርሚያስ አመልጋ አጋጥሞት የነበረው አይነት ችግር ይመስለኛል ያለበት ። በኢትዮጵያ አንድ ኢንቬስተር ወዶ ሪስክ ከወሰደ በኋላ እንደ አበዳሪ አቅት ማድረግ ይጀምራል። ይህ የደሃ አገር ሁሉ ችግር ነው።
በትልልክ ማኔጅድ ከሆነ የሚሰራ ሞዴል ነው ። ዳይቨርሲፋየድ ሞዴል ያለመውደቅ እድሉ ከፈተኛ ነው ። ዛሬ ላይ ግ ን ኢትዮጵያ ለማንኛውም አይነት ቢዝነስ የማትመች አገር ነች ። የአቢይ ኩታ ገጠም እርሻ እንኳ ወድቋል ። ለምሳሌ ዛሬ ላይ ያማራ ገበሬ ቃና ችግር ማዳበሪያ ማግኘት ነው ። የፍስሃ አይነት ሞዴል ማዳበሪያ ለገበሬ ማቅረብና ምርታቸውን ከነሱ የመግዛት ውል ቢያደርግ ይችላል ።
ሃሳቡ የገባኝ በዚህ ልክ ነው!
Re: ቆሻሻው ዉሸታም የወረሙማ ካድሬ ዘ ሃበሻ ሲጋለጥ! የጥቁር ሕዝብ አላማ የዘመናችን ምጡቅ ሃሳብ!!!!
Horus,
The real estate deal is a pure pyramid schem as clearly said by Dr. Fiseha himself. He said that the people who purchased shares, only in the first 2 weeks, for 1.5 million Birr would receive three bedroom apartment without any additional fee. And he stated the cost of these apartments is close to 10 million Birr and would be covered by potential future share holders. Now don't you agree this is a pyramid scheme?
The problem with this scheme is even the first investors who rushed in the first two weeks to purchased the shares will loose, because Ethiopia is so poor that it doesn't have enough investors to raise the pyramid.
Moreover, they are wasting the money they have raised to mismanagement. They lost 62 million Birr in the first year alone to theft. CEO dr. Fiseha himself is paid 8,000 USD per month . Why is his salary in USD? To protect him against weak Birr.
Anyways, one advise to everyone is, not to support individuals and ideas without understanding their motives and principles in depth. So many supported and cheered Lucifer Mamo Killo into becoming the worst dictator in the history of mankind. Don't make the same mistake.

Horus wrote: ↑23 Jun 2023, 01:32Revelations,