Page 1 of 1

የአማራ ፋኖ በለስ ቀናው!! በደቡብ ወሎ የደላንታ ከተማ ከወራሪው የኦሮሞ ጦር እና ከተለላኪው ሙሉ በሙሉ ነጻ ወጣች!!

Posted: 22 Jun 2023, 06:23
by Wedi

#ደላንታ💪💪💪

የአማራ ፋኖ በለስ ቀናው!! በደቡብ ወሎ የደላንታ ከተማ ከወራሪው የኦሮሞ ጦር እና ከተለላኪው ሙሉ በሙሉ ነጻ ወጣች!!

በኮሎኔል ፈንታው ሙሀባና በኮሎኔል ሞገስ ዘገየ የሚመራው ፋኖ ድል አድራጊነቱን አጠናክሮ ይቀጥላል!
:!:
ከወራሪዎቹ ነጻ የወጣው የደላንታ ህዝብ ከፋኖችዎች ጋር በደስታ እየፈነደቀ ነው!!

አምባሰል ያለው በኮሎኔል ፈንታው የሚመራው ፋኖ ትናንት ከሰዓት በኋላ በሁለት አቅጣጫ በኦህዴድ ሰራዊት ተኩስ የተከፈተበት ቢሆንም ደላንታ ሌላኛውን ታሪክ ጽፋለች!

የኦህዴድ ሰራዊት የፋኖን ጠንካራ ክንድ መቋቋም ባላመቻሉ የገባው ሙሉ በሙሉ ፈርሶ ተበትኗል። ግማሹ እግሬ አውጭኝ ብሎ ሲፈረጥጥ፤ ከፊሉ ከድቷል፤ ቀሪው ደግሞ ወደ ገሀነም ተሸኝቷል።
በኮሎኔል ፈንታው ሙሀባና በኮሎኔል ሞገስ ዘገየ የሚመራው ፋኖ ድል አድራጊነቱን አጠናክሮ ይቀጥላል!

አይርቅም ቅርብ ነው የኢትዮጵያ ትንሳኤ

ድል ለአማራ !!

Please wait, video is loading...
:!:
Please wait, video is loading...
:!:
Please wait, video is loading...