Page 1 of 1
የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 21 Jun 2023, 20:17
by Educator
ሁለቱም ዛሬ በአዲስ አበባ የሆኑ ናቸው።
1-ከንቲባ አዳነች አቤቤ "ሕጻናት የነገ ተስፋ ለአዲስ አበባ" በሚል መሪ ቃል የቀዳማይ ልጅነት ልማት የንቅናቄ ሳምንት አስጀምረዋል:: ከንቲባዋ፦"አዲስ አበባን ሕጻናት በማሳደግ ረገድ ምርጥ የአፍሪካ ከተማ ለማድረግ እንሰራለን!" ብለዋል።
2-በዛሬው ዕለት ምስኪን ህጻናት ጭምር በአዲስ አበባ ፖሊስ አማካይነት ታፍሰው ከከተማ ውጭ እየተጣሉ ናቸው።
hypocrisy at its finest.
የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Please wait, video is loading...
Re: የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 22 Jun 2023, 14:20
by DefendTheTruth
Educator wrote: ↑21 Jun 2023, 20:17

ድሆችን ብቻ ሳይሆን ደደቦችንም ማጥፋት ነበር የምቀነዉ፣ አንተን ና ደረጄ ሀብተወልድን ጨምሮ ማለት ነዉ።
ሁለቱም ሸክሞች እንጂ መመኪያዎች አይደሉም ና፡:
Re: የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 22 Jun 2023, 14:41
by Right
DDT,
You are stepping out of line. You are capable of defending Abiye Ahmed All without insulting others who don’t agree with you.
The latest report of the UN is that millions of Ethiopians are starving.
IATA also may suspend commercial flights to Ethiopia because of non payment.
All these reports are fact based.
Re: የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 22 Jun 2023, 15:11
by Za-Ilmaknun
U.S. and U.N. officials said they were working to limit — or end — Ethiopian government officials' role in the aid system.
“
We’re taking back all the control over the commodities,” Dunford said. "The entire supply chain, from the time that we receive the food in the country to the time it’s in the hands of the beneficiaries.” Plans include third-party distribution, real-time third-party monitoring and biometric registration of beneficiaries, he said.
The U.S. government wants Ethiopia’s government to remove itself from the compilation of beneficiary lists and the transport, warehousing and distribution of aid, according to a briefing memo by donors seen by the AP.
https://news.yahoo.com/once-starved-war ... p_catchall
Re: የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 22 Jun 2023, 15:41
by DefendTheTruth
Za-Ilmaknun wrote: ↑22 Jun 2023, 15:11

ይህን ደደብ እዩት እንግዲህ፣ የአገር ሉኣላዊነት ሳይሆን ሆዱ ነዉ የምቆረቁረዉ፣ እሱ ከበላ ኢትዮጵያ ገደል ትግባ ነዉ የምለን።
ይሄ ሸክም አይደለም ታዲያ?
Re: የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 22 Jun 2023, 19:50
by Educator
Please wait, video is loading...
DefendTheTruth wrote: ↑22 Jun 2023, 14:20
Educator wrote: ↑21 Jun 2023, 20:17
ሁለቱም ዛሬ በአዲስ አበባ የሆኑ ናቸው።
1-ከንቲባ አዳነች አቤቤ "ሕጻናት የነገ ተስፋ ለአዲስ አበባ" በሚል መሪ ቃል የቀዳማይ ልጅነት ልማት የንቅናቄ ሳምንት አስጀምረዋል:: ከንቲባዋ፦"አዲስ አበባን ሕጻናት በማሳደግ ረገድ ምርጥ የአፍሪካ ከተማ ለማድረግ እንሰራለን!" ብለዋል።
2-በዛሬው ዕለት ምስኪን ህጻናት ጭምር በአዲስ አበባ ፖሊስ አማካይነት ታፍሰው ከከተማ ውጭ እየተጣሉ ናቸው።
hypocrisy at its finest.
የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
ድሆችን ብቻ ሳይሆን ደደቦችንም ማጥፋት ነበር የምቀነዉ፣ አንተን ና ደረጄ ሀብተወልድን ጨምሮ ማለት ነዉ።
ሁለቱም ሸክሞች እንጂ መመኪያዎች አይደሉም ና፡:
Re: የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 22 Jun 2023, 20:09
by Educator
DDT, you're calling everyone "ደደብ". Is that the only argument you have to defend lucifer Mamo Killo?

DefendTheTruth wrote: ↑22 Jun 2023, 15:41
Za-Ilmaknun wrote: ↑22 Jun 2023, 15:11
U.S. and U.N. officials said they were working to limit — or end — Ethiopian government officials' role in the aid system.
“
We’re taking back all the control over the commodities,” Dunford said. "The entire supply chain, from the time that we receive the food in the country to the time it’s in the hands of the beneficiaries.” Plans include third-party distribution, real-time third-party monitoring and biometric registration of beneficiaries, he said.
The U.S. government wants Ethiopia’s government to remove itself from the compilation of beneficiary lists and the transport, warehousing and distribution of aid, according to a briefing memo by donors seen by the AP.
https://news.yahoo.com/once-starved-war ... p_catchall
ይህን ደደብ እዩት እንግዲህ፣ የአገር ሉኣላዊነት ሳይሆን ሆዱ ነዉ የምቆረቁረዉ፣ እሱ ከበላ ኢትዮጵያ ገደል ትግባ ነዉ የምለን።
ይሄ ሸክም አይደለም ታዲያ?
Re: የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 23 Jun 2023, 05:29
by DefendTheTruth
Educator wrote: ↑22 Jun 2023, 20:09

ስንት ጊዜ ነበር የተንጫጫችሁት፣ የሕግ-የበላይነት ይከበር የምል መፈክር በማስጋባት?
መንግስት የሕግ-የበላይነትን ለማስከበር ስጥር ደግሞ ተመልሳቺዉ ኡኡኡኡኡ ድሃዎችን ጨረሱ የምል ጫጫታ ማስተጋባት ተያየዛቺዉ፣ ከዚህ ሁሉ ሸክም እንጂ ምን ትርፍ ይገኛል ና ነዉ?
ወርቅ ብያነጥፉለት ፋንዲያ ነዉ የምል ሕዝብ አለ፣ ሰዉዬዉ ብጨንቀዉ።
ሁለቱን ከላስወገድን ኢትዮጵያ ወደ ፊት መራመድ አትችልም!
Re: የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 23 Jun 2023, 10:31
by Right
የሕግ-የበላይነት
Criminal Sebhat Nega is a freeman. And innocent Tadiwos Tantu is incarcerated for unknown reason.
That is the Oromuma rule of law that you are barking for.
Re: የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 23 Jun 2023, 12:27
by DefendTheTruth
Educator,
ሁለቱን ቡድኖች (ድሃ ና ደደብ) ከአስወገድን፣ የምቀሩት የምሰሩ እጆች ና የምያሱቡ ጭንቅላቶች ብቻ ነቸዉ፣ እነዚህ ደግሞ ወደ ፊት የምወስዱን አቅሞች ናቸዉ።
ድሃ ና ደደብ ይዉደም፣ ስራ ና አእምሮ ወደ ፊት!
Re: የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 23 Jun 2023, 12:47
by DefendTheTruth
The (job) process you see in this video (implemented in the plant) is called Taylorism, which is considered to be efficient and supposed to increase productivity (እጥረትን (ድህነትን) ለማስወገድ ምርት ና ምርታማነትን ማሳደግ ነው የምሉት ለዚህ ነዉ፣ ማሳብ የምችሉት ጭንቅላቶች። ይህዉ በተግባር!).
Scientific management is a theory of management that analyzes and synthesizes workflows. Its main objective is improving economic efficiency, especially labor productivity. It was one of the earliest attempts to apply science to the engineering of processes to management. Scientific management is sometimes known as Taylorism after its pioneer, Frederick Winslow Taylor.[1]
Taylor began the theory's development in the United States during the 1880s and 1890s within manufacturing industries, especially steel. Its peak of influence came in the 1910s.[2] Although Taylor died in 1915, by the 1920s scientific management was still influential but had entered into competition and syncretism with opposing or complementary ideas.
Although scientific management as a distinct theory or school of thought was obsolete by the 1930s, most of its themes are still important parts of industrial engineering and management today. These include: analysis; synthesis; logic; rationality; empiricism; work ethic; efficiency through elimination of wasteful activities (as in muda, muri and mura); standardization of best practices; disdain for tradition preserved merely for its own sake or to protect the social status of particular workers with particular skill sets; the transformation of craft production into mass production; and knowledge transfer between workers and from workers into tools, processes, and documentation.
https://en.wikipedia.org/wiki/Scientific_management
Re: የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 23 Jun 2023, 12:53
by Educator
Should we laugh or what? Do you expect us to believe whatever you post here? Last time you told us Ethiopian Birr was getting stronger against dollar only to realize it is now exchanging OFFICIALLY by Commercial bank at a rate of 1 USD = 112 BIRR.
You told us the "super natural" and "supper intelligent" federal police is is monitoring the country and preventing crimes just before the high ranking PP official, Girma Yedhitila, was gunned down. It is too much to list all the crimes currently committed by organized government officials and other criminals daily.
Btw, how is Shegar Dabo factory doing? Last I heard it kept increasing its selling price and reducing its production due to wheat scarcity and electric power cuts. It was working below 10% of its capacity. Your injera factory will have the same fate after the video marketing of false hope. Prosperity satan indeed.
Maybe you should purge the country of genociders, thieves and liars.
DefendTheTruth wrote: ↑23 Jun 2023, 12:27
Educator,
ሁለቱን ቡድኖች (ድሃ ና ደደብ) ከአስወገድን፣ የምቀሩት የምሰሩ እጆች ና የምያሱቡ ጭንቅላቶች ብቻ ነቸዉ፣ እነዚህ ደግሞ ወደ ፊት የምወስዱን አቅሞች ናቸዉ።
ድሃ ና ደደብ ይዉደም፣ ስራ ና አእምሮ ወደ ፊት!
Re: የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 23 Jun 2023, 13:06
by DefendTheTruth
Educator wrote: ↑23 Jun 2023, 12:53
Should we laugh or what?
Yes, you can laugh (የምወስድ ዉሃ እያሳሰቀ ነው ይባል የለም?).
Whether you like to admit or not, like it or hate it, the so called poor will be cleared off this world very soon (probably for the good). There is no way that a poor and idiot can withstand an AI.
AI will do the job, it is not even the government.
አንተ ና ደረጄ ተብዬዉ በደንብ ተዛጋጁ ዉርሾ ለመዉረድ፣ ድሃ ጠፋ ጩሀት!
Re: የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 23 Jun 2023, 17:26
by Za-Ilmaknun
እገታ፣ግድያና ሁከት በኦሮሚያ ክልል
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ ኃይሉ አብዶ እንደሚሉት ባለፈው ሳምንት በአዳማ ሲካሄድ የነበረውን የከፍተኛ አመራሮች ስብሰባን ጨርሰው አስጎሪ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው የተመለሱት የሰደን ሶዶ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ በቀለ ቃጫ “ባልታወቁ” ባሏቸው የታጠቁ አካላት ከመኖሪያ ቤታቸው የተወሰዱት ቅዳሜ ሌሊት ነበር፡
በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የሰደን ሶዶ ወረዳ ዋና አስተዳዳሪ ታግተው ከሁለት ቀን በኋላ ተገድለው ተገኝተዋል፡፡አስተዳዳሪዉ ባለፈዉ ማክሰኞ ሰኔ 13 በታጠቁ ኃይላት ተገድለው የተገኙት አቶ በቀለ ቃጫ ዛሬ ሐሙስ ስርኣተ ቀብራቸው ተፈጽሟል፡፡በኦሮሚያ ክልል የሚፈፀመዉ እገታ፣ ግድያና የፀጥታ ቀዉስ እየተንሰራፋ መምጣቱ በሰፊዉ እየተነገረ ነው፡፡
በደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን የመንግስት ኮሚዩኒኬሽን ኃላፊ አቶ ኃይሉ አብዶ እንደሚሉት ባለፈው ሳምንት በአዳማ ሲካሄድ የነበረውን የከፍተኛ አመራሮች ስብሰባን ጨርሰው አስጎሪ ወደሚገኘው መኖሪያ ቤታቸው የተመለሱት የሰደን ሶዶ ወረዳ አስተዳዳሪ አቶ በቀለ ቃጫ “ባልታወቁ” ባሏቸው የታጠቁ አካላት ከመኖሪያ ቤታቸው የተወሰዱት ቅዳሜ ሌሊት ነበር፡፡ “ቅዳሜ ሌሊት ልክ ከአዳማው መድረክ እንደተመለሱ በግምት ከአመሻሹ ሶስት ሰዓት ገደማ ነበር ባልታወቁ አካላት ከቤተሰባቸው መሃከል የተወሰዱት፡፡ ከተወሰዱ በኋላ ክትትል ብደረግም ያው ሊገኙ አልቻሉም፡፡ ቅዳሜ ከአስጎሪ ከታገቱ በኋላ ማክሰኞ ነው አስከሬናቸው የፀጥታ ኃይል ባደረገው ፍለጋ በቶሌ፣ ኢሉ እና ሶዶ ወረዳዎች አዋሳን አከባቢ የተገኘው፡፡ አጋቾች በራሱ ስልክ ወደ ቤተሰቦቹ እየደወሉ እስከ 10 ሚሊየን ብር ሲጠይቁ እንደነበርም በመረጃ ደረጃ ሰምተናል፡፡”
https://www.dw.com/am/%E1%8A%A5%E1%8C%8 ... -11646-xml
Re: የተያዘው ነገር ፤ ድህነትን ሳይሆን ድሆችን ማጥፋት ነው።
Posted: 23 Jun 2023, 18:08
by DefendTheTruth
Educator wrote: ↑22 Jun 2023, 20:09
DDT, you're calling everyone "ደደብ". Is that the only argument you have to defend lucifer Mamo Killo?

I think it is not me who is calling "everyone "ደደብ"", I just recited what is in the air. Look at the following video.
"ሰበር ዜናም" ተዘፈነላት እኮ