Re: Heralding Tigray - Oromia alliance !
--- ወያኔ ደብቆ እና ሸፍኖ የያዘውን መርዶ ዛሬ በአንድ ወረዳ ነዋሪ ቤተሰቦች ያበጠውን ማፈንዳት ጀምረው ከአንድ ቤተሰብ እስከ 4 አባላት የሞቱባቸው ሲኖሩ ሁሉም በጢስ በሚባል መልኩ መርዶ ያልነበረው አልተገኘም ነበር። ሁኔታው ከፍተኛ ህዝባዊ አምጽ ሊያስነሳ የሚችል ሁኖ በመገኘቱ የመርዶው መዝገብ ታጥፎ ተደበቀ።
--- ትልቁ ጥያቄ 1 ሚልዮን ትግሬ ከዚህ ግባ ለማይባል አላማ የኦነግ እና የወያኔ የስልጣን ሽኩቻ ሲባል ሙልጭ ብሎ ጠፍቷል። ወያኔ ከወደየት አባቷ ነው የሚዋጋላት የምታገኘው?!
Re: Heralding Tigray - Oromia alliance !
ኤርትራዊው፥ አበረ፥ አንድ፥ ሚልዮን፥ እያልክ፥ የምትቀባጥረው፥ ደስ፥ ስላለህ፥ ነው? ለትግራይ፥ ህዝብ፥ አስበህ፥ ነው? የተጋሩን፥ አይበገሬ፥ ልብ፥ ይችን፥ ተጠቅመህ፥ለመስበር፥ሙከራ፥ነው? ምክንያትህ፥ ምንም፥ ይሁን፥ይሁን፥ ኢትዮጵያውያን፥ በዚህ፥ ጦርነት፥ከስረናል፥ሁላችንም፥ እንዳይደገም፥መስራት፥ አለብን፤ የቁጥር፥ ጨዎታውም፥ አስፈላጊ፥ አይደለም፥ ብዙ፥ ኢትዮጵያውያን፥በጦርነትና፥ በሰው፥ሰራሽ፥ ረሃብ፥ አልቀዎል፤ በአማራም፥ በኦሮምያም፥ ይኸ፥ችግር፥መደገም፥ የለበትም።
Re: Heralding Tigray - Oromia alliance !
Abere wrote: ↑21 Jun 2023, 20:08
--- ወያኔ ደብቆ እና ሸፍኖ የያዘውን መርዶ ዛሬ በአንድ ወረዳ ነዋሪ ቤተሰቦች ያበጠውን ማፈንዳት ጀምረው ከአንድ ቤተሰብ እስከ 4 አባላት የሞቱባቸው ሲኖሩ ሁሉም በጢስ በሚባል መልኩ መርዶ ያልነበረው አልተገኘም ነበር። ሁኔታው ከፍተኛ ህዝባዊ አምጽ ሊያስነሳ የሚችል ሁኖ በመገኘቱ የመርዶው መዝገብ ታጥፎ ተደበቀ።
--- ትልቁ ጥያቄ 1 ሚልዮን ትግሬ ከዚህ ግባ ለማይባል አላማ የኦነግ እና የወያኔ የስልጣን ሽኩቻ ሲባል ሙልጭ ብሎ ጠፍቷል። ወያኔ ከወደየት አባቷ ነው የሚዋጋላት የምታገኘው?!![]()
ይኸ ልጋጋም ኦነግ አሜሪካ ቁጭ ብሎ ከሚቃዥ ለምን እራሱ ሂዶ አይዋጋም? ጥቁር ክላሽ ልብ አግኝቶ ከታጠቀ ፋኖ በደንብ አድርጎ ይረከበዋል።
Re: Heralding Tigray - Oromia alliance !
ትግሬ ለወልቃይትና ለራያ ገና 300,000 ሊገብር አስቦ አይ አይ ብልፅግና አንተ ቅደም እያለ ነው።
አይ ኩሩ አማራ ሞት ምንም የማይመስለው ጀግና ሕዝብ ሕመሙን ዋጥ አድርጎ የሚኖር ክቡር ሕዝብ። ድሉ መጨረሻ ላይ የአማራ ነው። 10 ሚልዬንም ለመገበር የቆረጠ ሕዝብ ነው።
አይ ኩሩ አማራ ሞት ምንም የማይመስለው ጀግና ሕዝብ ሕመሙን ዋጥ አድርጎ የሚኖር ክቡር ሕዝብ። ድሉ መጨረሻ ላይ የአማራ ነው። 10 ሚልዬንም ለመገበር የቆረጠ ሕዝብ ነው።
Re: Heralding Tigray - Oromia alliance !
ትህነግ ወረሙማ አሊያንስ ማለት ግምና ግም አብረህ አዝግም እንዲሉ!
-
Noble Amhara
- Senior Member
- Posts: 13728
- Joined: 02 Feb 2020, 13:00
- Location: Abysinnia
Re: Heralding Tigray - Oromia alliance !
You can't cry if Amharas reaction to your axis was allying with Eritrea... You can't scream askari and not expect to hear a "weyane" back. You can't expect a friendship with amhara while allying their enemies. You can't decieve us until we are all equal in Ethiopia you only worsen the situation between amhara and tigrsy
Re: Heralding Tigray - Oromia alliance !

Please wait, video is loading...