ኬሪያ እብራሂም የ150,000 ኮረም-ራያ አላማጣ አማራዎችን የአቤቱታ ፊርማ በመደበቅ የአማራ ህዝብ በወረራ ግዞት ለመያዝ ሞክራ ነበር። Is she Axumezan's Auntie?

የሰው እንቁላል ያንቀዋልላል። በጉልበት ትግሬ ሁን የተባለ ህዝብ - በግድም ከትግራይ ህዝብ ጋር በመገፋት ብዛት ግጭት እንድገባ የተገደደ የኮረም አላማጣ አማራ አንድ መቶ አምሳ ሺ አቤቱታ አለማድመጥ ዋጋ አስከፈለ - በመጨረሻ። ከዚህ ትምህርት መውሰድ ያስፈልጋል።
Re: ኬሪያ እብራሂም የ150,000 ኮረም-ራያ አላማጣ አማራዎችን የአቤቱታ ፊርማ በመደበቅ የአማራ ህዝብ በወረራ ግዞት ለመያዝ ሞክራ ነበር። Is she Axumezan's Auntie?
Today's demnostration of what Alamatans want! They certainly do not want to be Agames!
Please wait, video is loading...
Last edited by sesame on 22 Jun 2023, 19:33, edited 1 time in total.
Re: ኬሪያ እብራሂም የ150,000 ኮረም-ራያ አላማጣ አማራዎችን የአቤቱታ ፊርማ በመደበቅ የአማራ ህዝብ በወረራ ግዞት ለመያዝ ሞክራ ነበር። Is she Axumezan's Auntie?
She’s most likely Axumkizenam in skirt.
Abere wrote: ↑21 Jun 2023, 19:26ኬሪያ እብራሂም የ150,000 ኮረም-ራያ አላማጣ አማራዎችን የአቤቱታ ፊርማ በመደበቅ የአማራ ህዝብ በወረራ ግዞት ለመያዝ ሞክራ ነበር። Is she Axumezan's Auntie?የሰው እንቁላል ያንቀዋልላል። በጉልበት ትግሬ ሁን የተባለ ህዝብ - በግድም ከትግራይ ህዝብ ጋር በመገፋት ብዛት ግጭት እንድገባ የተገደደ የኮረም አላማጣ አማራ አንድ መቶ አምሳ ሺ አቤቱታ አለማድመጥ ዋጋ አስከፈለ - በመጨረሻ። ከዚህ ትምህርት መውሰድ ያስፈልጋል።
Re: ኬሪያ እብራሂም የ150,000 ኮረም-ራያ አላማጣ አማራዎችን የአቤቱታ ፊርማ በመደበቅ የአማራ ህዝብ በወረራ ግዞት ለመያዝ ሞክራ ነበር። Is she Axumezan's Auntie?
አይነጋም መስሏት ከቋት ምን አለች አይነት ነገር ነው። በአገር ቤት አባቶች ሰው ሲመክሩ "አባት አደሩን ድንበር አትግፉ" ሲሉ እሰማ ነበር። ድንበር ገፊ ሰው በሰውም በእግዜርም አስጸያፊ ነው ይባላል። አሁንም በወያኔ የደረሰው ይህ ጉዳይ ነው። እኔ ራያ ብሎ ትግሬ ሰምቸ አላውቅም - ራያ ብሎ ወሎ እንጅ። ለሰሚው ግራ የሆነ እኮ ነው የወያኔዎች ጉዳይ።
Selam/ wrote: ↑22 Jun 2023, 08:06She’s most likely Axumkizenam in skirt.

ስግብግብ ጎረቤቴን አስታወስከኝ። ለረጅም ጊዜ ስራ ስወጣ እየጠበቀ፣ አጥሩን ወደኔ ግቢ በየጊዜው ሲያንፏቅቅ ሲያንፏቅቅ፣ አንድ ቀን በእንጨት ኮረንቲዬን ደንቁሎ ተንጨርጭሮ ሞት። እኔም ሳልኖርበት እሱም ሳይከርምበት ዘመናት አለፉ።
Abere wrote: ↑22 Jun 2023, 09:44![]()