Page 1 of 1

ኡጠት መናግ

Posted: 21 Jun 2023, 02:36
by Horus
ማክሰኞ፤ ሰኞ/ማክሰኞ! ኡጠት/ኡጠት መናግ !
የሳምንቱ ቀናት፤
ኡርሰንበት* እሁድ
ኡጠት ሰኞ
ኡጠት መናግ ማክሰኞ
ኧሮብ እሮብ
አሙስ ሃሙስ
አዳረ አርብ
ቅዳም ሰንበት** ቅዳሜ


ኡር ብርሃን (ፀኃይ) ማለት ነው ፤ እሁድ የብርሃን ቀን ይባላል!
ቅዳም ሰንበት ቀዳሚ ሳባዝ፣ ቀዳሚ ሰንበት ማለት ነው ። እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ ቅዳሜ ልክ እንደ እሁድ የተከበረ ቅዱስ ቀን ነበር ።
መናግ ማግስት ማለት ነው። ኡጠት መናግ የሰኞ ማግስት ማለት ነው።