Re: ወያኔ ወልቃይት ጠገዴ ላይ ለፈፀመው በደል ካሳ እንጠይቃለን! ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ
They should document all the crimes the Agames committed in Welkait in their 27 years of ethnic cleansing. The evidence of every person who was killed, tortured, imprisoned must be compiled. All the Agames who were resettled there must be identified. All the Welketot whose land was stolen must come forward.
-
Weyane.is.dead
- Member+
- Posts: 6796
- Joined: 19 Oct 2017, 11:19
Re: ወያኔ ወልቃይት ጠገዴ ላይ ለፈፀመው በደል ካሳ እንጠይቃለን! ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ
አማራ የኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ አይነትን መሪው ያደረገ ቀን ነው እውነተኛ ነጻነት እንደ ኢትዮጵያዊ ሊኖረው የሚችለው ፤ ኮሎኔል ደመቀ ዘውዱ ማለት እግዚያብሄርን የሚፈራ ፤ በፍትሀዊ እኩልነት የሚያምን ፤ በአማራ ህብረተሰብ ስነተፈጥሮና ስነልቦና የሚያምን ፤ በኢትዮጵያ በተለያየ ቦታላይ የሚደረገው የተቀነባበረ አማራን የማጥፋት ዘመቻ የሚቆጠቁጠው ፤ ልበ ሙሉ ኢትዮጵያዊ ፤ ለአማራም ለኢትዮጵያም መዳኒት መሆን የሚችል ጀግና ነው ፡፡