Page 1 of 1

ስጥ እንግዲህ ! አብይ እያንዳዱ ኢትዮጵያዊ ቢሊየነር እንዲሁን ይፍልጋል ። እንዴት?

Posted: 20 Jun 2023, 02:00
by TGAA
https://youtube.com/shorts/h0vqNmLTaQ4?feature=share
1) ህገ ወጥ ድሆችን ቤታቸውን አፍርሶ ህጋዊ ደሆች በማድረግ
2) አማራ ባለሀብቶችን በህይወት ያሉትን ብቻ ሳይሆን የሞቱትን ሳይቀር ባንክ አካውንታችውን ፍሪዝ በማድረግ
3) መንግስትን በጥቁር ገባያ ገብቶ ገንዘብ በመቀየር
4) አዲስ ግብር ዘመቻ በማድረግ
5) የንግድ መንገዶቹ በሞላ በኦነግ አላማ ቢሶች እንዲያዝ በማድረግ
6) የኢትዮጵያን መርከቦች መሸጥ።
7) አማራ ላይ ዘመቻ በማወጅ
እንዲህ ነው 120 ሚሊየን ኢትዮጵያዊያን ቢሊየነር የሚሆኑት ፤
አብይ ለአምስት አመት አየር እያሸገ ሽጦ አሁንም ህዝቡ ካታከተው በኋላ እንደገና ለላ አየር አሽጌ ልሽጥላቸሁ ብሉ ልብ ያደርቃል ፤

ሀፍረተ ቢስ

How Africa can export food according to Besshasa agriculture expert.

https://youtube.com/shorts/Qf_6aZS4KvE?feature=share

repackage aid food and send it for hard currency to Kenya -- that is how you export food.

Really ????

https://youtube.com/shorts/CASwD-FprX8?feature=share