የተምቤን እና ወለጋ ክልልነት ጥያቄ
የተምቤን እና እንደርታ ጥያቄ አይደለም ለትግሬ ለወረሙማ ጭምር መራራ ትምህርት ነው። ስለ ጎሳና ብሄረሰብ ስናወራ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ጥንታዊ አገር ካንድ ቤተሰብ የተዋለዱ በመልክ ሁሉ አንድ የሆኑ ዘሮች ወይም ትሪቦች አይደለም የምናወራው ። የኢትዮጵያ ጎሳዎች ኮምፖዚት ወይም ጥርቅም ስብስብ እንጂ በተረት ወረሞች እንደ ሚሉት ቱሉ ፣ ቱቱን ወለደ፣ ቱቱ ቡቱ ወለደ አይደለም ።
የኢትዮጵያ ጎሳ ሜታፎር ሽንኩርት ነው ። ሽንኩርት እስከ መጨረሻው ብንልጠው መጨረሻ ላይ ፍሬው አይወጣም። ጉጂ ጥሩ ምሳሌ ነው። ወለጋ ጥሩ ምሳሌ ነው። አቢይና ሺመልስ ሁለት ጴንጤዎች አሁን በያዙት መንገድ ከቀጠሉ የራሳቸው ክልል የሚጠይቁ በተለያ የሙስሊም ክልል መነሳታቸው የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው።
ለዚህ ነበር በመስተዋት ቤት የሚኖሩ ድንጋይ አይወራወሩ የተባለው !

-
- Member+
- Posts: 9962
- Joined: 30 Apr 2007, 17:38
Re: የተምቤን እና ወለጋ ክልልነት ጥያቄ
That is how it has to be regions must be formed based on what the community who live in it should be not based on ethnicity!. I also don't support what the government is trying to establish as Northern, Southern, Eastern, Western Ethiopia becasue it will also divide people as "Southerners" vs "Northerners". What it should be is giving it name based on the region iconic symbol. Don't forget, most regions before were also 14th regions that maybe named by their ethnic regions but it did not create divisions! However, the regions no matter what has its own ethnic majority that exercise their culture and traditions, it is fine to name it as well I think but not based on such gigantic names such as Oromiya, Amaras, etc because it was designed purposely to create mutual destruction betweeen Amara and Oromo which is being worked on by Shabia, Tplf and Olf right now. Oromo and Amara must restore back to their original regions to stop this mutual destruction. If other regions were also designed since 1991, it must be disbanded becasue it was designed for bad motive. Wht the government can do is send people also to study how other countries lived in peace and developed by having many ethnicities and use that model
Re: የተምቤን እና ወለጋ ክልልነት ጥያቄ
በጎሳ የፓለቲካ ፓርቲ እና የአስተዳደር መዋቅር ብቸኛ መስፍርት እስከ ሆነ ድረስ በኢትዮጵያ የሚገኙ እራሳቸውን እንደ ጎሳ የሚቆጥሩ ከ95 በላይ ወዘተ የክልልነት መብታቸው የተጠበቀ ነው። ጎሳ የሚባለው ጉዳይ ሳይንሳዊ ወይም ባዮሎጂካል (ስነ-ተፈጥሮ) መሰረት የለውም። አውሮፓዊያን የፈጠሩት የቅርብ ጊዜ አስተሳሰብ ነው። ማንኛውም ቡድን የጋራ ፍላጎት እና ተመሳሳይነት አለኝ ብሎ ከተቧደነ ጎሳ መሆን ይችላል። ይህ ነው ችግሩ። ኦሮምያ የሚባል ክልል ቢያንስ ከ100 ባላይ እንድህ ብለው የሚያስቡ ቡድኖች አሉ። ታዲያ ይህ ደማሚት(ፈንጅ) መጀመሪያ ኦሮምያን ብትንትኑን ያወጣዋል። ትግሬ ለሌሎች በጥንቃቄ በእራሳቸው ላይ ጉዳት እንዳያደርስ ብለው በላቦራቶሪ ሲቀምሙት የነበረው የጎሳ ፓለቲካ በሚያስደንቅ ሁኔታ እራሳቸውን መጀመሪያ በላቸው - አሁን ትግራይ ቢያንስ ከ 5 ቦታ ትጎመዳለች። It is natural, no body want to associate him/herself with a loser, especially the cultural thread is weak or non-existent.
Horus wrote: ↑20 Jun 2023, 00:31የተምቤን እና እንደርታ ጥያቄ አይደለም ለትግሬ ለወረሙማ ጭምር መራራ ትምህርት ነው። ስለ ጎሳና ብሄረሰብ ስናወራ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ጥንታዊ አገር ካንድ ቤተሰብ የተዋለዱ በመልክ ሁሉ አንድ የሆኑ ዘሮች ወይም ትሪቦች አይደለም የምናወራው ። የኢትዮጵያ ጎሳዎች ኮምፖዚት ወይም ጥርቅም ስብስብ እንጂ በተረት ወረሞች እንደ ሚሉት ቱሉ ፣ ቱቱን ወለደ፣ ቱቱ ቡቱ ወለደ አይደለም ።
የኢትዮጵያ ጎሳ ሜታፎር ሽንኩርት ነው ። ሽንኩርት እስከ መጨረሻው ብንልጠው መጨረሻ ላይ ፍሬው አይወጣም። ጉጂ ጥሩ ምሳሌ ነው። ወለጋ ጥሩ ምሳሌ ነው። አቢይና ሺመልስ ሁለት ጴንጤዎች አሁን በያዙት መንገድ ከቀጠሉ የራሳቸው ክልል የሚጠይቁ በተለያ የሙስሊም ክልል መነሳታቸው የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው።
ለዚህ ነበር በመስተዋት ቤት የሚኖሩ ድንጋይ አይወራወሩ የተባለው !
Re: የተምቤን እና ወለጋ ክልልነት ጥያቄ
Scavenger rodents like you always miss their old slave lords who can only offer nothing new but the same old sh!t, one religion, one language, one culture, one identity, one centralized tyrannical dictatorship and endless under development to the end of the world. Then you will have the golden chances to take up your usual coolie... coolie... coolie... loud calls from those asking help in carrying charcoals and huge bags of cow dungs to the homes of your lords and ladies you admire most just like in the long past.Horus wrote: ↑20 Jun 2023, 00:31የተምቤን እና እንደርታ ጥያቄ አይደለም ለትግሬ ለወረሙማ ጭምር መራራ ትምህርት ነው። ስለ ጎሳና ብሄረሰብ ስናወራ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ጥንታዊ አገር ካንድ ቤተሰብ የተዋለዱ በመልክ ሁሉ አንድ የሆኑ ዘሮች ወይም ትሪቦች አይደለም የምናወራው ። የኢትዮጵያ ጎሳዎች ኮምፖዚት ወይም ጥርቅም ስብስብ እንጂ በተረት ወረሞች እንደ ሚሉት ቱሉ ፣ ቱቱን ወለደ፣ ቱቱ ቡቱ ወለደ አይደለም ።
የኢትዮጵያ ጎሳ ሜታፎር ሽንኩርት ነው ። ሽንኩርት እስከ መጨረሻው ብንልጠው መጨረሻ ላይ ፍሬው አይወጣም። ጉጂ ጥሩ ምሳሌ ነው። ወለጋ ጥሩ ምሳሌ ነው። አቢይና ሺመልስ ሁለት ጴንጤዎች አሁን በያዙት መንገድ ከቀጠሉ የራሳቸው ክልል የሚጠይቁ በተለያ የሙስሊም ክልል መነሳታቸው የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው።
ለዚህ ነበር በመስተዋት ቤት የሚኖሩ ድንጋይ አይወራወሩ የተባለው !
I will offer for you two free bananas, one for your drooling back hole and the other for your screaming stinky front hole. That may help you reflect on your back and front hole's non stop vagabond whispering and twerking sessions.

Last edited by sun on 20 Jun 2023, 21:04, edited 2 times in total.
Re: የተምቤን እና ወለጋ ክልልነት ጥያቄ
sun wrote: ↑20 Jun 2023, 20:49Horus wrote: ↑20 Jun 2023, 00:31የተምቤን እና እንደርታ ጥያቄ አይደለም ለትግሬ ለወረሙማ ጭምር መራራ ትምህርት ነው። ስለ ጎሳና ብሄረሰብ ስናወራ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ጥንታዊ አገር ካንድ ቤተሰብ የተዋለዱ በመልክ ሁሉ አንድ የሆኑ ዘሮች ወይም ትሪቦች አይደለም የምናወራው ። የኢትዮጵያ ጎሳዎች ኮምፖዚት ወይም ጥርቅም ስብስብ እንጂ በተረት ወረሞች እንደ ሚሉት ቱሉ ፣ ቱቱን ወለደ፣ ቱቱ ቡቱ ወለደ አይደለም ።
የኢትዮጵያ ጎሳ ሜታፎር ሽንኩርት ነው ። ሽንኩርት እስከ መጨረሻው ብንልጠው መጨረሻ ላይ ፍሬው አይወጣም። ጉጂ ጥሩ ምሳሌ ነው። ወለጋ ጥሩ ምሳሌ ነው። አቢይና ሺመልስ ሁለት ጴንጤዎች አሁን በያዙት መንገድ ከቀጠሉ የራሳቸው ክልል የሚጠይቁ በተለያ የሙስሊም ክልል መነሳታቸው የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው።
ለዚህ ነበር በመስተዋት ቤት የሚኖሩ ድንጋይ አይወራወሩ የተባለው !
How about freely drilling up your clueless paranoid vagabond liar drooling back hole non stop while the good others are living in the forever strong happy homes?![]()
Re: የተምቤን እና ወለጋ ክልልነት ጥያቄ
በውድም በግድም ፣ በእልህም ፣ በትንቅንቅም ... ባሻዬን ከአሃዳዊ ወደ የፌደራሊዝሙ ጠበቃ ተደርጎ እንደ አዲስ ማንነቱ እየተሰራ ነው .. በቅርቡ ደግሞ ለህገመንግስቱ ጥብቅና ገና ሰልፍ ይወጣታል !!
By Finfinne Press
እኛ አገው ፣ ቅማንት ክልል እንዲሆኑ ማንነታቸው እንዲከበር ፣ የእራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ መብታቸው እንዲከበር የምንናገረው ... ጥያቄው በህዝቡ ፣ በልሂቃኑ ፣ በምሁራኑ የሚነሳ የዘመናት ጥያቄና መብት ስለሆነ ነው።
ከእነሱ የተነሳውን ጥያቄ የማስተጋባት መብቶቻቸው እንዲከበር የፌደራሉን ስርዓት ተመስርተን ጥያቄዎቻቸውን እንደግፋለን።
ባሻዬ ይህንን አይቶ ... በእሱ ቤት መከፋፈሉ ነው
.. የወለጋ ፣ የተምቤን ፣ የእንደርታ ፣ የጅማ ፣ የቱለማ ክልል የሚል ዘመቻ ጀምሯል። በእሱ ቤት እኮ የፖለቲካ ሊቅ መሆኑ ነው ...
በአማራ ክልል የአገው ፣ የቅማንት ፣ የወሎ ህዝብን በማንነታቸው ምክንያት በመጮቆን ፣ በማፈናቀል ፣ የአስተዳደር ሆነ ተቋማት ላይ በማግለል ስንት በደል ሰርቶ ..
ማንነታቸውን ፍቆ ለመጨፍለቅ በአማራ ልዩ ሀይል ስንተ ዘመቻና ውድመት ካደረሰ በኃላ ... የእራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ላይቀለበስ አፋፉ ላይ ሲደርስ ... የእራሱን ክልል እሳት ትቶ ..
ወደ ኦሮሚያና ትግራይ ፊቱን አዙሮ ክልል አድላለሁ እከፋፉላለሁ ብሎ ይወራጫል
... የፖለቲካ ካልኩሌሽን መሆኑ እኮ ኖ ..
ከሁሉም ደስ የሚለኝ ግን በውድም በግድም ፣ በእልህም ፣ በትንቅንቅም ... ባሻዬን ከአሃዳዊ ወደ የፌደራሊዝሙ ጠበቃ ተደርጎ እንደ አዲስ ማንነቱ እየተሰራ ነው .. በቅርቡ ደግሞ ለህገመንግስቱ ጥብቅና ገና ሰልፍ ይወጣታል !!
By Finfinne Press
እኛ አገው ፣ ቅማንት ክልል እንዲሆኑ ማንነታቸው እንዲከበር ፣ የእራስን በራስ የማስተዳደር ህገመንግስታዊ መብታቸው እንዲከበር የምንናገረው ... ጥያቄው በህዝቡ ፣ በልሂቃኑ ፣ በምሁራኑ የሚነሳ የዘመናት ጥያቄና መብት ስለሆነ ነው።
ከእነሱ የተነሳውን ጥያቄ የማስተጋባት መብቶቻቸው እንዲከበር የፌደራሉን ስርዓት ተመስርተን ጥያቄዎቻቸውን እንደግፋለን።
ባሻዬ ይህንን አይቶ ... በእሱ ቤት መከፋፈሉ ነው
በአማራ ክልል የአገው ፣ የቅማንት ፣ የወሎ ህዝብን በማንነታቸው ምክንያት በመጮቆን ፣ በማፈናቀል ፣ የአስተዳደር ሆነ ተቋማት ላይ በማግለል ስንት በደል ሰርቶ ..
ማንነታቸውን ፍቆ ለመጨፍለቅ በአማራ ልዩ ሀይል ስንተ ዘመቻና ውድመት ካደረሰ በኃላ ... የእራስን በራስ የማስተዳደር ጥያቄ ላይቀለበስ አፋፉ ላይ ሲደርስ ... የእራሱን ክልል እሳት ትቶ ..
ወደ ኦሮሚያና ትግራይ ፊቱን አዙሮ ክልል አድላለሁ እከፋፉላለሁ ብሎ ይወራጫል
ከሁሉም ደስ የሚለኝ ግን በውድም በግድም ፣ በእልህም ፣ በትንቅንቅም ... ባሻዬን ከአሃዳዊ ወደ የፌደራሊዝሙ ጠበቃ ተደርጎ እንደ አዲስ ማንነቱ እየተሰራ ነው .. በቅርቡ ደግሞ ለህገመንግስቱ ጥብቅና ገና ሰልፍ ይወጣታል !!
Re: የተምቤን እና ወለጋ ክልልነት ጥያቄ
አንድ አባባል ነበር። የክረምት ወር እርሃብ ህይውታቸውን ሊቀጥፋቸው የበቁ አሮጊት ሞኞች አይዞዎት አሁን እህል ይደርሳል የአዝርዕቱ ልምላሜ ድንቅ ነው ሲሏቸው እርሳቸው ግን "እህል የሚደርስ የፍልሰታ፤እኔ የምሞተው ዛሬ ማታ" አሉ። እንዳሉትም ፍልሰታ ሳይደርስ ቅጠል እያዩ ሞቱ።አይ ወያኔ! አማራን በማስገደድ አንዳች ነገር በኢትዮጵያ ውስጥ አይቻልም። ይህ ህዝብ የኢትዮጵያን ትልቁ አህዝ የያዘ ነው። በተጨማሪም ሌሎች ጎሳዎች ትግሬ ለመገንጠል እና አዲስ አገር ለመሆን የተዘጋጀ መሆኑን ሁሉ ነቅቷል። የተምቤን ህዝብ ጥያቄ ደግሞ እኛ ኢትዮጵያዊነን ለማለት ያቀረቡት መያዦ ነው። አንድ እውነት ግን አለ - ትግራይ የተፈጠረችው ሃሳባዊ አገር እንጅ ታሪካዊ ፋይዳ እና መሰረታዊ ጭብጥ የለም። ትግራይ የምትባለው የትኛዋ ወረዳ ወይም አውራጃ ናት? ለምሳሌ ወረምያ ማለት ትክክለኛ ስሙ ቦረና ነው። እንድሁ ቁልምጫ ፍለጋ ኦሮሞ አሉት እንጅ። አማራ እንድሁ ቤተ-አማራ።
የትግሬ ወያኔዎች ይህ የሚቀባጥሩለት ህገ-ወጥ ህገ-መንግስት የሚመኙትን ሳያዩ እና ሳያገኙ እስከ ወዳኛው በህዝብ ትግል እና ህዝባዊ ሃይሎች ድል በመደምሰስ ላይ ነው።
የትግሬ ወያኔዎች ይህ የሚቀባጥሩለት ህገ-ወጥ ህገ-መንግስት የሚመኙትን ሳያዩ እና ሳያገኙ እስከ ወዳኛው በህዝብ ትግል እና ህዝባዊ ሃይሎች ድል በመደምሰስ ላይ ነው።
Re: የተምቤን እና ወለጋ ክልልነት ጥያቄ
ትክክል፣ ሃሳባዊ ወይስ ታሪካዊ ነው ጥያቄው ። ለዚህኮ ነው ኦነግ ወረሚያ የሚባለውን ሃሳብ ቅርጽ ሰጥቶ ዲፋይን ለማድረግ 60 አመት ለፍቶ አሁንም አልጨበጥ ያለው ምናብ አምባረ ጭቃ ሆኖ ያለው ፤ ታሪካዊ ስላልሆነ፣ ስላልነበረ! ትግሬም ያው ነው ። ይልቅስ የላላው ሲወጠርና ውጥሩ ሲላላ ታሪካዊ ህልውና የነበራቸው ከታሪክ መቃብር ፈንቅለው ይወጣሉ ።
-
- Member
- Posts: 672
- Joined: 29 Jul 2014, 09:53
Re: የተምቤን እና ወለጋ ክልልነት ጥያቄ
አንቺ እበታም ጉፋያ ጉዴላ የኦሮሞና ኦሮሚያ ጉዳይ እያንጨረጨረሽ እና እያንገበገበሽ እዚሁ ፎረም ላይ እየለፈለፍሽ ወደ መቃብር ትወርጃለሽ!!!
ልጋጋም ጉፋያ!!
ልጋጋም ጉፋያ!!

Horus wrote: ↑20 Jun 2023, 00:31የተምቤን እና እንደርታ ጥያቄ አይደለም ለትግሬ ለወረሙማ ጭምር መራራ ትምህርት ነው። ስለ ጎሳና ብሄረሰብ ስናወራ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ጥንታዊ አገር ካንድ ቤተሰብ የተዋለዱ በመልክ ሁሉ አንድ የሆኑ ዘሮች ወይም ትሪቦች አይደለም የምናወራው ። የኢትዮጵያ ጎሳዎች ኮምፖዚት ወይም ጥርቅም ስብስብ እንጂ በተረት ወረሞች እንደ ሚሉት ቱሉ ፣ ቱቱን ወለደ፣ ቱቱ ቡቱ ወለደ አይደለም ።
የኢትዮጵያ ጎሳ ሜታፎር ሽንኩርት ነው ። ሽንኩርት እስከ መጨረሻው ብንልጠው መጨረሻ ላይ ፍሬው አይወጣም። ጉጂ ጥሩ ምሳሌ ነው። ወለጋ ጥሩ ምሳሌ ነው። አቢይና ሺመልስ ሁለት ጴንጤዎች አሁን በያዙት መንገድ ከቀጠሉ የራሳቸው ክልል የሚጠይቁ በተለያ የሙስሊም ክልል መነሳታቸው የግዜ ጉዳይ ብቻ ነው።
ለዚህ ነበር በመስተዋት ቤት የሚኖሩ ድንጋይ አይወራወሩ የተባለው !
Re: የተምቤን እና ወለጋ ክልልነት ጥያቄ
የኦሮሞ አባት ጠቦ ይባላልHorus wrote: ↑20 Jun 2023, 00:31የተምቤን እና እንደርታ ጥያቄ አይደለም ለትግሬ ለወረሙማ ጭምር መራራ ትምህርት ነው። ስለ ጎሳና ብሄረሰብ ስናወራ እንደ ኢትዮጵያ ባለ ጥንታዊ አገር ካንድ ቤተሰብ የተዋለዱ በመልክ ሁሉ አንድ የሆኑ ዘሮች ወይም ትሪቦች አይደለም የምናወራው ። የኢትዮጵያ ጎሳዎች ኮምፖዚት ወይም ጥርቅም ስብስብ እንጂ በተረት ወረሞች እንደ ሚሉት ቱሉ ፣ ቱቱን ወለደ፣ ቱቱ ቡቱ ወለደ አይደለም ።