Page 1 of 1

ቤተ መንግስት በፋኖ እንቅስቃሴ ታመሰ።

Posted: 19 Jun 2023, 07:21
by Union
ከሽንፈት ቦሀላ ወደ እርስ በእርስ

Re: ቤተ መንግስት በፋኖ እንቅስቃሴ ታመሰ።

Posted: 19 Jun 2023, 08:18
by Misraq
አሁን ጭቅጭቁ ፋኖን እንዴት ትጥቅ እናስወርድ ሳይሆን ፋኖ በገፍ ማርኮን የባሰ እንዳይታጠቅ ምን እናድርግ በሚልው ዙርያ ነው።

Re: ቤተ መንግስት በፋኖ እንቅስቃሴ ታመሰ።

Posted: 19 Jun 2023, 08:46
by Union
መንግስቱ በለው ባክህ አብይን። :lol:

ምንም ምድረግ አይችልም። ማን ይዋጋል ከአሁን ቦሀላ ነው ጫወታው። ከአሁን ቦሀላ በፍላጎት እና በወኔ የሚዋጋ ኦነግ የለም። ተንበጫብጯል። የገቡት ጓደኞቻቸው አልወጡም። ጀነራሎቹም አልተመለሱም። ክር የማይስቱ ፋኖዎች አስቀዝኗቸዋል። ወደ አማራ ምድር መግባት ወደ ሞት መግባት እንደሆነ በደንብ እየተነጋገሩ ነው። እና ማነው ደፍሮ ነው የሚገባላቸው።

አይይይይ :lol:

Misraq wrote:
19 Jun 2023, 08:18
አሁን ጭቅጭቁ ፋኖን እንዴት ትጥቅ እናስወርድ ሳይሆን ፋኖ በገፍ ማርኮን የባሰ እንዳይታጠቅ ምን እናድርግ በሚልው ዙርያ ነው።