Page 1 of 1

ጻድቃን ገብረ-ትንሳኤ የኣውሮፕላን ማረፍያ ቦሌ ኣለክሳንደር ዘኢትዮጵያና ቻፕሊን

Posted: 18 Jun 2023, 19:59
by Abe Abraham


ጋዜጠኛ ፥ ከኢትዮጵያ ኣወጣጥዎ እንዴት ነበር ?

ጻድቃን ገብረ-ትንሳኤ ፥ ብሊንከን ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስተሩ በሳዑዲያ ከተነጋገሩ በጓላ መንግስት የጀነራል ተፈራ ማሞ ወደ ውጭ ኣገር ሄዶ የመታከም ኣስቸኳይ ጥያቄ በጎን ትቶ እኔ በየቤተ-ሰብና ሌሎች ጉዳዮች ወደ ኣሜሪካ እንድሄድ ኣፈቀደልኝ ።

ጋዜጠኛ ፥ ስለዚ የቪዛና የመንግስት ፍቃድ ችግር ኣልነበርዎትም ?

ጻድቃን ገብረ-ትንሳኤ ፥ በፍጹም ! መንግስት የኣሜሪካ መመርያ ሊጥስ ኣይችልም ። ውግያ በነበረት ጊዜ ድሮኖች የት ተደብቀን እንደነበርን እያወቁ '' እንዳትነኩዋቸው " የሚል የኣሜሪካ ማስፈራራት ስለ ነበረ ማንም ሳይነካን ለምሳሌ እኔ ከመላ ጤናየ ኣሜሪካን ኣገር ልገባ ችያለሁ ።

ጋዜጠኛ ፥ " እንዳትነኩዋቸው " ሲባል ....

ጻድቃን ገብረ-ትንሳኤ ፥ ከነ እንደ ጌቹ የመሳሰሉ ጓዶቼ ማለት ነው ።


ጋዜጠኛ ፥ ከየተፈታው የቪዛና የፍቃድ ችግር ሌላ ችግር ኣልነበርዎትም ማለት ነው ?

ጻድቃን ገብረ-ትንሳኤ ፥ እኔ ፈሪ ተብየ እንድታወቅ ባልፈልግም በየኢምግሬሽን ሰዎች እርምጃ እንዳይወሰድብኝ ስጋት ነበረኝ ። በትግርኛ " ጎቦ ይፈጥርም እሞ መደያይቦ ከኣ ይሰርሕ / ተራራ ይፈጥርና መሰላልን ያቀርባል " እንደሚባለው በኤርፖርቱ በነበርኩበት ወቅት ለኣንድ ኣለክሳንደር ዘኢትዮጵያ የሚባለው ሰው ለመያዝ ተጨማሪ ወታደሮች ያስፈልጋሉ ስለ ተባለ በቦሌ የሚገኙ የጸጥታ ሰዎች ቦታቸው ለቀው ሲወጡ እኔ የቆረጣና የፈለጣ ትግሬ የዘመናት ስልቴን ተጠቅሜ በወደ ኣሜሪካ የምትወስደኝ ፕለይት ክትት !

ጋዜጠኛ ፥ ምነው የምታለቅሱት ?

ጻድቃን ገብረ-ትንሳኤ ፥ የመሳቅ ለቅሶ ነው ። እኔ ወደ ፕሌኑ ስሮጥ ወታደሮች ደሞ ወደ ዘኢትዮጵያ ሲሄዱ ነገሩ የቻፕሊን ፍልም ሆኖ ተሰማኝ ።




-