Page 1 of 1

20 ኦራል የኦነግ ኦሮሙማ ጦር እንደወረደ አለቀ!

Posted: 18 Jun 2023, 19:13
by Union
አይይይይይ

Re: 20 ኦራል የኦነግ ኦሮሙማ ጦር እንደወረደ አለቀ!

Posted: 18 Jun 2023, 22:58
by Misraq
ዓብይ አሕመድ ወኔና ድፍረት ስላጣ ወደ ተራ ሽፍታነት ራሱን አውርዷል። በወር ያልቃል ያለው አማራን ትጥቅ ማስፈታት 3 ወር ሊሆነው ነው። 40 ዙር ያሰለጠነው የጋላ ሹሩባ ቆነጃጅት ጥርቅም እስካፍንጫው ቢታጠቅም አንድ ፋኖ መያዝ አልቻለም። እንዳውም ራሱ ሲማረክ ነው የተስተዋለው።

በዚህ የተበሳጭምው ጨቅላ ሚኒስትር ሹፌሮችን ማገት ሙያዬ ብሎ ሽፍትነቱን ቀጥሎበታል።

Re: 20 ኦራል የኦነግ ኦሮሙማ ጦር እንደወረደ አለቀ!

Posted: 19 Jun 2023, 00:00
by Union
ፋኖ ከሩቅ ሆኖ ሀገር እየመራ ነው ማለት ይቻላል። የጭቁኑ የኢትዮጵያ ተስፋ ነው።

ኦሮሙማ ኦነጎች አሁን በጣም ስለፈሩ እምቡር እምቡር የሚሉትን ነገር እየተውት ነው። ፋኖ እየመጣላቸው እንደሆነ እና የኢትዮጵያ ህዝብ በፋኖ ተበረታቶ ጠጠር መወርወር መጀመሩን እያዩ ስለሆነ አብይም እንዳልከው ወደ ሽብር ገባ! አሸባሪ ደግሞ የኢትዮጵያን ህዝብ ማሸነፍ አይችልም!