Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
DefendTheTruth
Senior Member
Posts: 13233
Joined: 08 Mar 2014, 16:32

አበራ፣ ጥያቄ ተነሳ፣ የአንተን መልስ ይሻል!

Post by DefendTheTruth » 17 Jun 2023, 16:40

ጎጃም ዉስጥ ሰኔ ሰኔ ላይ ደም የምመጥ እርኩስ መንፈስ አለ ይባላል፣ ምን ያክል እዉነትንት ኣለዉ?

እግዚያብሔር ለዶክተር ይልቃል ይቁምላቸዉ፣ ምኞቴ ነዉ፡:

Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አበራ፣ ጥያቄ ተነሳ፣ የአንተን መልስ ይሻል!

Post by Abere » 17 Jun 2023, 17:17

ይህን 5 አመት ከቢሾፍቱ አምልጦ የወጣ ቆሪጥ ገብቷል። እሬቻውን አብልቶ መልሶ ቢሾፍቱ መዝጋት ነው።

DefendTheTruth wrote:
17 Jun 2023, 16:40
ጎጃም ዉስጥ ሰኔ ሰኔ ላይ ደም የምመጥ እርኩስ መንፈስ አለ ይባላል፣ ምን ያክል እዉነትንት ኣለዉ?

እግዚያብሔር ለዶክተር ይልቃል ይቁምላቸዉ፣ ምኞቴ ነዉ፡:

Post Reply