Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Misraq
Senior Member
Posts: 17805
Joined: 27 Sep 2009, 19:43
Location: Zemunda

የደምበጫ አሁናዊ ሁኔታ

Post by Misraq » 17 Jun 2023, 15:24

.
.
.
ውድ የመረጃ ታዳሚዎች

ጀግናው አማራ ሲጥል አይታይም የሚባለው ነገር እውነት ነው፥፥፥ የጠገበችውን ወያኔ ከዙፋንዋ አውርዶ ከጥንታዊትዋ ከተማችን ከታላቋ በራራ ወደ መቀሌ እንደሸኛት ብልጽግናንም ወደ በሻሻ እንደሚሸናት አትጠራጠሩ