Re: ጀኔራል ፃድቃን ሲከታተል የነበረ የተናገረው
----- ፃድቃን ገ/ተንሳይ የትግሬን ጦርነት መምራቱ ውሸት ነው እውነት? ያልመራ ቢሆን ኑሮ እንደ ሳሞራ ዮኑስ አዲስ አበባ ቤቴ ብሎ ይቀመጥ ነበር። እምበር -ተገዳላይ ደግሞ ቀልሃ እና ቦምብ ለእኛ ለወያኔዎች ጦርነት ጭፈራችን ነው ብሎ በጀነነኝ ገብቶ ህዝብ አስጨርሷል። አዲስ አበባ ለመግባት ጥቂት ቀናት ቀርተውናል ግፋ በለው በአፋር በኩል፤ግፋ በለው በወሎ ሸዋ በኩል እያለ ለቢቢሲ(BBC) ቱርናፋውን ሲለቅ በምድር ላይ ግን ብዙ የትግራይ ልጆች እንደ ቅጠል ረግፈው ዳዋ ለብሰው ቀርተዋል። ይህ ወንጀለኛ ነው አሁን የብዙ የትግሬ እናት ልጆችን ሜዳ ላይ አርግፎ የእራሱን ልጆች አሜሪካ ሊያይ የመጣው።
---- ይህ ዩቲዩበር ልደቱ አያሌውን የሰላም ሃዋርያ አድርጎ ሲያቀርበው በፈገግታ አሳቀኝ። ልደቱ አያሌው የሚያወራው ስለም እኮ ወያኔ የምትፈልገውን አይነት ሰላም ነው። ወያኔ የምትፈልገው ቀድሞውኑ ቢሳካ ጦርነት አትገባም ነበር። ልዴቱ አያሌው የሚለው የወልቃይት ሁመራ እና ራያ አማራ ወደ ትግሬነት ተቀይረው ባዕድ ማንነት ተጭኖባቸው እርስታቸው እና ማንነታቸውን ተነጥቀው የትግራይ ክልል ይሁኑ ነው። ለዚያ እኮ ነው ልደቱ አያሌው ወያኔ ነው - ጭቃ ውስጥ የተደበቀ እሾህ በአጭሩ ጸረ-አማራ። እራሱ ይህ ዩቲዩበር የወያኔ ሥስ ብልት ያለው ይመስላል። ጻድቃን ካስጨረሳቸው ቤተሰቦች እራሱ የሰለባው ቀማሽ ቢሆን ዋሽንግተን ዲሲ ተቃውሞ ከገለጸው በላይ ይጮህ ነበር።