Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum
Thomas H
Senior Member
Posts: 13066
Joined: 27 Jan 2007, 16:30
Location: Kaliti
Contact:

ሰበር ዜና : ኦሮሞዎችን ለመጨረስ ወደ ሞጆ የገባው ደብተራ በቁጥጥር ሥር ዋለ

Post by Thomas H » 16 Jun 2023, 23:05

ከደብረማርቆስ ተነስተው ሞጆ ደረሱ። "ሕብረተሰቡን በድግምት ለመጨረስ" ጥቁር ዶሮ አርደው ሲቀብሩ በሕብረተሰቡ ጥቆማ በቁጥጥር ስር ዋሉ።