አማራን በ2 ሳምንት ውስጥ ትጥቅ አስፈታለሁ ያለው ደነዙ አብይ ትጥቁን ለፋኖ አስረክቦ ቁጭ አለ። እነ አሜርካንም ሽንፈትን ስላዩ ዶላር እንጅሩ አሉት። ክክክ
Posted: 16 Jun 2023, 17:26
አሜርካ በድርድር ቆልፋ ይዛ እሳት ውስጥ ትከትህ እና ካላሸነፍክ ብር እና የዲፕሎማሲ ድጋፍ ትነፍግህና ስምህን በሌብነት በማጥፋት አልቻልክም ጥሩ ሙከራ ነበር ትልህና ከቻለች እዛው እሳት ውስጥ ትወረውርሀለች 
ነጭ ያመነ ጴንጤ
ነጭ ያመነ ጴንጤ