Page 1 of 1
ጉሮ ወሸባዬ! ጉሮ ወሸባ! - ፃድቃን ገ/ተንሳይ 1ሚልዮን ትግሬ አስጨርሶ አሜሪካ ገባ።
Posted: 16 Jun 2023, 15:53
by Abere
ጉሮ ወሸባዬ! ጉሮ ወሸባ! - ፃድቃን ገ/ተንሳይ 1ሚልዮን ትግሬ አስጨርሶ አሜሪካ ገባ።
ተቀበሉት አሉ ትግሬ ዲያስፓራ በእሬሳ አበባ፥
1 ሚልዮን ትግሬ ገድሎ ስለ ገባ።
ማነህ ባለተራ! ባለተራ?
ስምህን ሳንጠራ -ዐብይ ተናገራ።
Re: ጉሮ ወሸባዬ! ጉሮ ወሸባ! - ፃድቃን ገ/ተንሳይ 1ሚልዮን ትግሬ አስጨርሶ አሜሪካ ገባ።
Posted: 16 Jun 2023, 16:11
by Union
ወርቅአይት ይገባል የተባለው ባህላዊ ጀነራል አሜርካ በጥሶ በቆረጣ ገባ!
አይ ፋኖ ፋኖ አለ። ገና ፋኖ ጉድ ይሰማናል

Re: ጉሮ ወሸባዬ! ጉሮ ወሸባ! - ፃድቃን ገ/ተንሳይ 1ሚልዮን ትግሬ አስጨርሶ አሜሪካ ገባ።
Posted: 16 Jun 2023, 20:48
by Abere
--- ክፉ ሥራ እንደ ጥላ የትም አብሮ ይዞራል። ይህ ነው አሁን የምናዬው። እኔ በበኩሌ የዚህን የእንጨት ሸበቶ የሆነ ሰውዬ ሳስበው እርሱ ለቤተሰቡ፤ ምናልባትም ለልጅ ልጆቹ አሜሪካን በህይወት መጥቶ ሲያገኙት፤ ምስኪን የትግራይ አርሶ አደር እናት ግን ልጀ ከአሁን አሁን ይመጣል እያሉ የሚጠባበቁ ሚልዮኖችን ሀዘን እና ስቃይ ነው። ይህ እንደ ሰው እና እንደ ዜጋ እጅግ ይቆጫል - ያሳዝናል። የጻድቃን እና የመሰሎቹ ነፍሰ-በላ ወያኔ ልጆች በድሎት በምዕራብ አገር ውድ ኮሌጅ እየተማሩ፤ በኢንተርኔት ግን ግጭት የሚቸበችቡ ቢበዛ ግን መንገድ ላይ እየጮኹ የሚንከባለሉ ናቸው።
ሌላው የአቶ አብይ አህመድ አንድም የግፍ ጥግ ሁለትም የፍርሃቱን ሜጋቶን የሚለካው ወያኔን የቀጣው፤እብሪቱን ይስተነፈሰው አብይ አህመድንም ከውደቀት ያዳነውን ጀግናውን ጀኔራል ተፈራ ማሞ ውጭ ወጥቶ እንዳይታከም መደረጉ ነው።
-- በእውነት ይህኔ ጀኔራል ተፈራ ማሞ አሜሪካን አገር ዲስ ወይም ለንደን ቢመገባ እንኳን ሰው ምድር የጀግና አቀባበል ታደርግለት ነበር።
[ሸብ ረብ ትላለች ምድር --- ለጀግናው ጀኔራል ተፈራ ማሞ::] የአማራን ህዝብ ከወያኔ መንጋጋ ፈልቅቆ ያወጣ - ኢትዮጵያንም የታደገ። ዐይጥ አብይ አህመድ በመከልከሉ - የሚያስቆመው ነገር ያለ ይመስለዋል። አብይም እንደ ጻድቃን እንድሁ ውርደቱ እየተከታተለ ያሳድደዋል።