Page 1 of 1
Breaking ...1 - ሚልዮን ተጋሩን ወደማይመለሱበት ሞት የነዳቸው ባህላዊው ጀነራል አቶ ጻድቃን በዋሽንግተን ዲሲ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
Posted: 16 Jun 2023, 11:24
by Misraq
.
.
.
Re: Breaking ...1 - ሚልዮን ተጋሩን ወደማይመለሱበት ሞት የነዳቸው ባህላዊው ጀነራል አቶ ጻድቃን በዋሽንግተን ዲሲ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
Posted: 16 Jun 2023, 11:31
by Union
ዋይ ዋይ ዋይ ተጋሩ
ምነው? ሆ ብለው በፈንድሻ ፊትፊቱን እየደበደቡ፣ በከበሮ ዳንስ በራሳቸው ዛቢያ እየተሽከረከሩ ይቀበሉታል ብዬ ነበር
ዋይ ዋይ ዋይ ባህላዊ ጀነራል ብቻውን በ80 አመቱ ዘው ዘው ይላል
ምናለ አሜሪካ እንኳን ብትቀበለው። ያን ሁሉ ትግሬ አስጨፍጭፎላት
Misraq wrote: ↑16 Jun 2023, 11:24
.
.
.
Re: Breaking ...1 - ሚልዮን ተጋሩን ወደማይመለሱበት ሞት የነዳቸው ባህላዊው ጀነራል አቶ ጻድቃን በዋሽንግተን ዲሲ ደማቅ አቀባበል ተደረገላቸው
Posted: 16 Jun 2023, 11:48
by Misraq
ባህላዊው ጀነራል ተደብቆ ይመስላል ከተፍ ያለው፥፥
ልጆቹን በናጠጠ ሕይወት በኤሜሪካ እያኖረ ምስኪን የደሃ ልጅ ተጋሩን እምበር ተጋዳላይ እያስዘፈነ ወደ ገደል ከትቶ ይሃው እሱ ፉዋ ብሎ ሊዝናና እንዲሁም ልጆቹን ሊጎበኝ መጥቶአል