Page 1 of 1

ምላጭ የሆነ የአማራ ብላቴና!

Posted: 15 Jun 2023, 06:22
by Selam/

Re: ምላጭ የሆነ የአማራ ብላቴና!

Posted: 15 Jun 2023, 10:07
by ethiopianunity
ሰላም፣ ይህ ልጅ ምላጭ መሆኑ ጥሩ ነው ግን ታውቂያለሽ ትውልዱ ከኢትዮጵያውነት ሳይሆን ስለ ዘሩ ብቻ ነው የሚያስበው። ለሱ ኣገር ይኸው ኣማራ የሚልወን ቃል ነው። ልክ ኦነጎች ትውልዱን ለነሱ ኣገር ማለት ኦሮምያ ዕንዲሉ ኣሰርጸዋ። ይህ ለመላው ኢትዮጵያ ስጋት መሆን ኣለበት። ትውልዱ ዕየተገዳደለ ዕንዲጠፋ ዕውነትም ምላጭ ልጁ ዕንዳለው ኣገር ከሌለ ትምህርት የለም። ለነገሩ ትመህርት ማለት ባሁኑ ግዜ ምራባውያንም ውስጥ ወደ ጥያቄ ዕየሄደ ነው። ኢትዮጵያውያን ልጆችም የራሳቸውን ቇንቇና ትምህርት ትተው የውጭውን ዕንዳለ ዕየገለበጡ በነጻውጪዎች ቅጥረኝነት፣ ኣስተማሪዎች ዕየተማሩ ነው። ባስቸኳይ ካማርኛው ይልቅ ዕንግሊዘኛ ዕንዲማሩ ዕይተደረጉ ነው።

Re: ምላጭ የሆነ የአማራ ብላቴና!

Posted: 15 Jun 2023, 10:26
by Misraq
ethiopianunity wrote:
15 Jun 2023, 10:07

ሃሃ ምን አማራጭ አለው ይህ ጩጬ፥፥ ትግሬው ሃገሩን ሰርቶ አጥር አጥሮ እየገፋ ሲያሰፋ ኦሮሞም ኩሽ ነኝ አቃቂ ዘራፍ እያለ ሚልዮኖችን እያፈናቀለና እያረደ ስለ ኦሮሙማ ሲዘፍን ይህ ልጅ አማራነቱን ጠበቅ ማድርጉ ለምን አስደነገጠህ

አማራ ላይ ሲሆን የሞራል ግዴታው ከፍ የሚደረግበትና ሌላው ግን እንደፈለገ ይሁን የሚባልበት የአድልዎ አስተሳሰብ መጨረሻው ሚልዮኖ አማራ አውሬ እንደሚፈጥር አለማወቃችሁ ነው ችግሩ

Re: ምላጭ የሆነ የአማራ ብላቴና!

Posted: 16 Jun 2023, 07:42
by Selam/
ቤትህ ቢቃጠል የመጀመሪያው እርምጃህ እሳቱን ለማጥፋትና ውስጡ ያሉ ቤተሰቦችህን ለማዳን መሞከር እንጂ ጭሱ ጎረቤቶችህን እንዳያስጨንቃቸው የንፋሱን አቅጣጫ ማስቀየር አይደለም።