Page 1 of 1

አቢይ አህመድ እያፈረሰው ያለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጠቅላላ ኢትዮጵያ GDP 20% ነው !! ፒፒ አገር እያፈረሰ ነው ማለት ይህ ነው!!! ግርማ ዋቄ ያፍሪካ አቪዬሽን አባት !!!

Posted: 14 Jun 2023, 15:05
by Horus

Re: አቢይ አህመድ እያፈረሰው ያለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጠቅላላ ኢትዮጵያ GDP 20% ነው !! ፒፒ አገር እያፈረሰ ነው ማለት ይህ ነው!!! ግርማ ዋቄ ያፍሪካ አቪዬሽን አባት !!!

Posted: 14 Jun 2023, 16:05
by Abere

ሆረስ፥

ምርጫ ካለህ ከሁለት ጭራቆች ትንሹን ጭራቅ ምረጥ አይነት ካልሆነ በስተቀር ግርማ ዋቄ እኮ የኢትዮጵያን አየር መንገድ ኦሮሙማ አድርጎታል። ምናልባት በሚፈለገው ፍጥነት እና ስፋት ወይም በኦሮሙማ ከተቀመጠለት አሀዝ ወይም ግብ ባለመድረሱ ካልሆነ ኢትዮጵያን አየር መንገድ እጅግ እጅግ ኦሮሙማ ጎሰኛ እና በአገልግሎት ጥራትም ዘቅጧል። በርካታ የሌላ ጎሳ ዜጋዎች በግርማ ዋቄ ዘመን ተባረው በምትካቸው በቄሮ ተተክተዋል። አይን በአይን መመዘኛ ፈተና ያለፉ የሌላ ጎሳ ተወላጆች እድገት እናዕድል ተነፍገው መመዘኛውን የወደቁ ኦሮሙማዎች ቦታውን ይይዛሉ።