Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Abere
Senior Member
Posts: 15420
Joined: 18 Jul 2019, 20:52

Re: አቢይ አህመድ እያፈረሰው ያለው የኢትዮጵያ አየር መንገድ የጠቅላላ ኢትዮጵያ GDP 20% ነው !! ፒፒ አገር እያፈረሰ ነው ማለት ይህ ነው!!! ግርማ ዋቄ ያፍሪካ አቪዬሽን አባት !!!

Post by Abere » 14 Jun 2023, 16:05


ሆረስ፥

ምርጫ ካለህ ከሁለት ጭራቆች ትንሹን ጭራቅ ምረጥ አይነት ካልሆነ በስተቀር ግርማ ዋቄ እኮ የኢትዮጵያን አየር መንገድ ኦሮሙማ አድርጎታል። ምናልባት በሚፈለገው ፍጥነት እና ስፋት ወይም በኦሮሙማ ከተቀመጠለት አሀዝ ወይም ግብ ባለመድረሱ ካልሆነ ኢትዮጵያን አየር መንገድ እጅግ እጅግ ኦሮሙማ ጎሰኛ እና በአገልግሎት ጥራትም ዘቅጧል። በርካታ የሌላ ጎሳ ዜጋዎች በግርማ ዋቄ ዘመን ተባረው በምትካቸው በቄሮ ተተክተዋል። አይን በአይን መመዘኛ ፈተና ያለፉ የሌላ ጎሳ ተወላጆች እድገት እናዕድል ተነፍገው መመዘኛውን የወደቁ ኦሮሙማዎች ቦታውን ይይዛሉ።

Post Reply