Page 1 of 1

መሆን የነበረበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አቋም

Posted: 13 Jun 2023, 17:07
by sarcasm

Re: መሆን የነበረበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አቋም

Posted: 13 Jun 2023, 19:06
by TGAA
When I hear these two souls and try to find a word that describes them the only word that pops up to my mind is Limbo. Limbo in Roman Catholic theology is the bordering place between heaven and hell where the souls of those though not condemned to punishment but deprived of the eternal joy of living in Haven with God. These two although they are brainy and can structure sound logical arguments but because of their wish washi ethical stands are not able to enjoy the fruits of their efforts and be looked up to. Disappointing. The same malady Berhanu Nega and some in NAMA are suffering from.

Re: መሆን የነበረበት የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን አቋም

Posted: 13 Jun 2023, 20:06
by Abere

ስለ ትግራይ ክፍለ ሀገር ችግር ከሆነ ስለ ትግራይ ብቻ መወያዬት በቂ ይመስለኛል። የአማር ክፍለ ሀገር ስለሆኑት ወልቃይት እና ራያ ማውራት ትግራይን የሚመለከተው ወይም የሚያገባው ጉዳይ አይደለም። እንደት አይነት ነገር ነው አማራ የእራሱን የሆነውን ኑ! እንወያይበት፥ ኑ! እንሸማገልበት ይላል? እነኝህ ዩቲዩቦች ለትግራይ ስለሚበጀው ጉዳይ ቢወያዩ መልካም ነው። አስታራቂ ቄስ ቃልቻ ወዘተ ዝባዝንኬ የካድሬ ወይም የአውርቶ አደሮች ጣጣ ነው። የሚያስዝነው አሁን ማንም ቄስ፤ፓትራያርክ ገለመሌ አምኖ ማንም ሽምግልና የሚቀመጥ የለም ፤ደግሞስ ሽምግልናው በምን ላይ ነው? በአማራ መሬት ላይ? :lol: :lol: :lol: ቄስ፤ፓትርያርክ እና ሼህ ዱሮ ቀረ - ውስጡ ሊጥ አየሆነ አስቸገረ። ካድሬ።