Page 1 of 1

Barara in Entoto is 45 Kilometres west of today's amhara Region

Posted: 13 Jun 2023, 02:47
by Noble Amhara

Its also documented that spanish and Portuguese explorers reached Barara in 16th century

Zara Yacob established the Mengesha natural park in 1430 it still exists west of Addis.

In 1792 German explorer said there was a barara province more likely in today's Entoto - Yerer Mountain - Minjar triangle..

The Suba Mengasha mountian had a werji population. so in todays addis there was a Werji settlements. Towns like Deleti and akaki have a werji remnant. Werji were known for being nomadic and converting to islam in 11th century. The werrje rejected conversion to Christianity and were greatly limited from converting Shewa Province to Islam by the Amhara from 1100 to 1550. The Oromo also stopped the Werji from converting Shewa Province to Islam in 1600-1880. So today most of Shewa is non muslim. But the Weerji are forgotten.so when it comes to who was mentioned first in living in Addis ababa the title goes to Werji Ethnic

The Werji lived between Guraghe and Amhara. Thus Barara district was the frontier of amhara.

The easiest way to discover amara presence is looking for teff crop. We know south of amhara had 0 teff farms and didn't have injera until coming into contact with amhara farmers. The introduction of teff into Arsi Welega and Ambo occurred in 20th century. There was no Injera south of Amhara. Amhara are entirely agrarian teff farmers

Re: Barara in Entoto is 45 Kilometres west of today's amhara Region

Posted: 13 Jun 2023, 03:20
by Horus
ኖብል አማራ
በእኔ ምርምር ጥብቅ ግምት በረራ ከመናገሻ (ወጨጫ) ወጀጃ ነበር ይልቅ የረር ተራራ ነው ።

በረራ የሚለውን ቃል ኢቲሞሎጂና ፊሎሎጂ መርምሬው ያገኘሁት የረር ምለት Mountain of the Full Moon ማለት ነው። አረቦች ሙሉ ጨረቃ አሉት እንጂ ያ/የ ማለት ጨረቃ ማለት ነው ። ራ/ረር ብርሃን ማለት ነው። ይህ የረር ነው ።

በቋንቋ ሳይንስ ውስጥ የ/ወ/ በ ተወራራሽ ድምጾች ናቸው ። ስለዚህ የረር ማለት ወረር፣ በረር ማለት ነው። በእኔ ጥብቅ ግምት ከሊንጉስቲክ ኤቪደንስ በመነሳት በረራ ከተማ የነበረው የረር ተራራ ላይ ነበር።

ወጀጃ (ወጨጫ) የዛሬ መናገሻ የወጅ ጀዦች ቤተ መንግስት ነበር ። ከዚያም የዳሞት ቤተ መንግስት ነበር ብዬ አምናለሁ ። አምደ ጽዮን ዳሞትን ከያዘ በኋላ ዘርያቆብ ቤተ መንግስት ሰራበት። መናገሻ (የመገሻ ቦታ) የተባለበት ምክኛት ለብዙ ዘመን የተለያዩ ነገስታት የሚነግሱበት ቦታ ስለሆነ እንጂ ዝም ብሎ መናፈሻ ስለሆነ አይደለም ።

የእኔ ፕሪዲክሽን አሪኪዮሎጂስቶች በረራን የሚያገኟት የረር ተራራ ላይ ነው ።

ፍንፍኔ ከዚህ ቀደም እንደ ነገርኩህ የሸዋ አገውኛ ቃል ነው ። አገዎች ፍልፍሌ ነው የሚሉት፣ ምንጭ ማለት ነው። እስከ ዛሬ ድረስ ፍልፍሌ፣ ፍርፍሬ፣ ፍንፍኔ ማለት በሰፊው የተለመደ ነው ።

ለምሳሌ ክስታኔ መስቀል ሲል ሰባት ቤት መስቀል ይላል፣ መስቃን መስከን ይላል ፣ እራሱ መስቃን ማለት መስቀል የመስቀል ሕዝብ ማለት ነው።

ስለዚህ ስለ ፍንፍኔ እና ፍልፍሌ ያለው ጉዳይ መዘጋት አለበት ። በአፋን ኦሮሞ ውስጥ ፍንፍሌ ምንጭ ለመሆኑ ሊንጉስቲክ ኤቪደንስ ሊኖር አይችልም ። የተውሶ ቃላቸው ነው።

Re: Barara in Entoto is 45 Kilometres west of today's amhara Region

Posted: 13 Jun 2023, 04:00
by Noble Amhara
Horus wrote:
13 Jun 2023, 03:20

Horus

https://www.persee.fr/doc/ethio_0066-21 ... _24_1_1394

Page 222

Says that Yerer had a city known as "Sire"

East of Yerer was another town "Badeqe" located in Debre Dimtu known for being royal and looted by Ahmed Gragn

Barara in my opinion is in Yeka, Entoto near Addis Ababa University you can find fortresses in the mountians

The first time 'Amhara' was mentioned is in 1128 detailing a migration of amhara towards Werji lands. This means that Badeqe was first founded than Sire was founded than Barara. Barara was the ending point. while amhara Migration continued into Gojjam and Gondar with no ending point. So todays Shoua amhara has lost -25% of its original territory from 1500. While Gondar and Gojam amharas have gained +80% more land since 1500. When reading the document it seemed alot higher but recording the size of land in 2023 vs 1500 a -25% decrease. Gondar Amhara is now the size of Welega and Jimma combined.

connect the dots!

Re: Barara in Entoto is 45 Kilometres west of today's amhara Region

Posted: 13 Jun 2023, 13:02
by Horus
ከላይ እንዳልኩት የበረራ ትክክለኛ ቦታው ወደፊት በአርኪዮሎጂ የሚገኝ ነው ።እኔ የረር ያልኩት ሃይፖቲሲስ ከስሙ ፊሎሎጂ አንጻር ብቻ ነው። ያ እርግጥ በቂ ኤቪደንስ አይደለም። ግን አንዱ ኤቪደንስ ነው ። በማያዳግም መንገድ የሚወስነው የአርኪዮሎጂካል ቅሪቶች ግኝት ነው።

ባደቄ አከራካሪ አይለም። የግራኝ መጀምሪያ ጦርነት የተደረገው ባደቄ ወንዝ ላይ ነው ። በቀስተኞቹ የማያ ተዋጊዎች የተሸነፈው። ባደቄ ወንዝ ማለት የዛሬው ሞጆ ወንዝ ነው ። ስለዚህ ባደቄ (ባደጌ ማለታቸው ነው) በሞጆ ዙሪያ ያለው አገር ነበር ። ስፋትና ወሰኖቹን ባናውቅም።

ከባደቄ ምዕራብ ፈጠጋር ነበር። ይህ ይብለጥ የታወቀ ጠ/ግዛት ነው ። የቃሉ ትርጉም አለም ጤና ወይም አገር ጤና ማለት ነው። በእኔ እምነት የዛሬ ናዝሬትን ሁሉ የሚጠቀልል ይመስለኛል።

ሁለት ስሞች ከፈጠጋር ጋር ይቀራረባሉ ። አንዱ ጋፋት ሌላ ኢፋት ናቸው። ጋፋት በኔ እምነት ጌፋት የነበረ ይመስለኛል ።ይህ ፋታጌ ወይም ፈጠጌ ማለት ነው ። ጌ ቦታ አገር ማለት ነው ። ጋር (ገር) የድሮ አገር የሚለው ቃል ነው ። አገር የሚለው ቃል ነው ገር/ጋር የምንለው። ስለዚህ ፈጠጋር ከጋፋት ጋር ሊገናኝ ይችላል። ስለ ኢፋት ብዙ አላውቅም ጂኦግራፊውም ምን ያክል እንደሚቀርብ አላጠናሁትም ። ከሰም ወንዝ ዙሪያ ይመስለኛል ብዙ አይርቅም ።

ፌት ማለት የሴም ቃል አረብኛም ነው፣ ጤና ማለት ነው ። የፓንክረስትን አርቲክል ደግሜ አነበዋለሁ ካነበብኩት በጣም ቆየ!

Re: Barara in Entoto is 45 Kilometres west of today's amhara Region

Posted: 14 Jun 2023, 12:28
by Tiago
Talking about etymology, is the word 'ፊንፊኔ ' a corrupt form of the amharic ውኃው ፊን ፊን አለ (ፍል ውኃ) ?

Re: Barara in Entoto is 45 Kilometres west of today's amhara Region

Posted: 14 Jun 2023, 14:02
by Horus
Tiago wrote:
14 Jun 2023, 12:28
Talking about etymology, is the word 'ፊንፊኔ ' a corrupt form of the amharic ውኃው ፊን ፊን አለ (ፍል ውኃ) ?
ጄምስ ብሩስ ባተመው የሸዋ ቋንቋዎች ቃላት ስብስብ (ኖብል አማራ በለጠፈው) ውስጥ ፊልፍሌ የሸዋ አገውኛ ቃል ነው፣ እሱም ምንጭ ማለት ነው ። ያንን ነው ወረሞቹ ፊንፊኔ ያሉት ። በትክክልም ባማርኛ ፊንፊን አለ እየመነጨ ወጣ ማለት ነው ። ስም የሰጡጥ ነባር የሸዋ አገው ሕዝብ ናቸው። ቃሉ ብትክክል አገውኛ ነው።