Page 1 of 1
ወረሙማ ስልጣን ላይ ከቆየ አዲስ አበባ እንደ ከተማ ትሞታለች! ይህን ስሙ!
Posted: 13 Jun 2023, 01:43
by Horus
Re: ወረሙማ ስልጣን ላይ ከቆየ አዲስ አበባ እንደ ከተማ ትሞታለች! ይህን ስሙ!
Posted: 13 Jun 2023, 04:38
by Wedi
Horus ደንቁ ጋዚጠኛ ተመስገን ደሳለኝ "አዲስ አበባ ደህና ሰንብች" ያለው ከዛሬ 4 አመት በፊት ነው እኮ!!
Please wait, video is loading...
Re: ወረሙማ ስልጣን ላይ ከቆየ አዲስ አበባ እንደ ከተማ ትሞታለች! ይህን ስሙ!
Posted: 13 Jun 2023, 10:51
by Right
Much of what Temsgen said then was accurate. He is just like Eskinder Nega. On Addis, they predicted it right.
Ethiopians right and left are awake. The reality on the ground hit them like a thunder.
Abiye’s latest comment about 60 million Americans being homeless and extremely poor shows this PM may have a serious mental problem. Why compare Ethiopia with the US? Unbelievable.
Re: ወረሙማ ስልጣን ላይ ከቆየ አዲስ አበባ እንደ ከተማ ትሞታለች! ይህን ስሙ!
Posted: 13 Jun 2023, 12:33
by Horus
ይህኮ ማመን የሚያስቸግር ነው ። አዲሳባ 5.2 ህዝብ አላት፣ ምናልባት 6 ሚሊዮን በላይ ነው ። አሁን ላይ 40% የውሃ ፍላጎቱ ብቻ ነው የሚያገኘው። አፓርትመንቶች በሽንት ቤት እየገሙ ነው። በዚህ ከቀጠለ አይደለም ቱሪስት የዲፕሎማቲክ ኮሚኒቲው ለቆ ወደ ኬኒያ ይሄዳል እየተባለ ነው ። የወረሙማን ወረራና ዝርፊያን ብንተወው ከተማው በዉሃ እጦት ይፈርሳል ። አሁን እያንዳንዱ ቤተሰብ የዝናብ ውሃ እያጠራቀመነ ነው የሚኖረው ። ዛሬ ላይ ትልቁ ያዲሳባ ስራ አሸንዳ መቀጠል ነው። ቦታና ገንዘብ ያለው የራሱን ጉድጓድ እየቆፈረ ነው ። ጉድጓድ ያለው ከሚያወጣው ውሃ በጀሪካን፣ በጣሳ እንደ ነዳጅ እየሸጠ። እጅግ እጅግ አሳዛኝ አሳፋሪ አደገኛ ደርጃ ደርሰናል ። የዉሃ ማማ ኢትዮጵያ ዋና ከተማዋ በዉሃ እጦት በአለም ላይ የገማች ሻንቲ ታውን እየሆነች ነው ። እንግዲህ ሕዝብ እነዚን ቆሻሻ መንግስት ተብቴ የእረኛ ጥርቃሞ ማስወገድ ካልፈለገ የእራሱ ፈንታ ነው ። አሁን ያዲሳባ ጉዳይ ከፖለቲካና ኢኮኖሚ አልፎ የሃይጂን የኮሌራና ወረርሽኝ ደረጃ ወርዷል።
Re: ወረሙማ ስልጣን ላይ ከቆየ አዲስ አበባ እንደ ከተማ ትሞታለች! ይህን ስሙ!
Posted: 13 Jun 2023, 14:09
by Educator
"የዉሃ ማማ ኢትዮፕያ ዋና ከተማዋ በዉሃ እጦት በአለም ላይ የገማች ሻንቲ ታውን እየሆነች ነው ።"
perfect observation!
Horus wrote: ↑13 Jun 2023, 12:33
ይህኮ ማመን የሚያስቸግር ነው ። አዲሳባ 5.2 ህዝብ አላጥ ምናልባት 6 ሚሊዪን በላይ ነው ። አሁን ላይ 40% የውሃ ፍላጎቱ ብቻ ነው የሚያገኘው። አፓርትመንቶች በሽንት ቤት እየገሙ ነው። በዚህ ከቀጠለ አይደለም ቱሪስት የዲፕሎማቲክ ኮሚኒቲው ለቆ ወደ ኬኒያ ይሄዳል እየተባለ ነው ። የወረሙማን ወረራና ዝርፊያን ብንተወው ከተማው በዉሃ እጦት ይፈርሳል ። አሁን እያንዳንዱ ቤተ ሰው የዝናብ ሁሃ እያጠራቀመነ ነው የሚኖረው ። ዛሬ ላይ ትልቁ ያዲሳባ ስራ አሸንዳ መቀጠል ነው። ቦታና ገንዘብ ያለው የራሱን ጉድጓድ እየቆፈረ ነው ። ጉድጓድ ያለው ከሚያወጣው ውሃ በጀሪካን፣ በጣሳ እንደ ነዳጅ እየሸጠ። እጅግ እጅግ አሳዛኛ አሳፋሪ አደገኛ ደርጃ ደርሰናል ። የዉሃ ማማ ኢትዮፕያ ዋና ከተማዋ በዉሃ እጦት በአለም ላይ የገማች ሻንቲ ታውን እየሆነች ነው ። እንግዲህ ሕዝብ ቆሻሻ መንግስት ተብቴ የእረኛ ጥርቃሞ ማስወገድ ካልፈለገ እራሱ ፈንታ ነው ። አሁን ያዲሳባ ጉዳይ ከፖለቲካና ኢኮኖሚ አልፎ የሃይጂን የኮሌራና ወረርሽኝ ደረጃ ወርዷል።
Re: ወረሙማ ስልጣን ላይ ከቆየ አዲስ አበባ እንደ ከተማ ትሞታለች! ይህን ስሙ!
Posted: 13 Jun 2023, 14:31
by Right
A few months ago while he was @ 360 Ermias Legesse had a touching and eye opening presentation how a water rich Addis deliberately deprived of its water resources.
Allowing the Oromuma herdsmen to be in charge of this beautiful country is a huge mistake.