Ethiopian News, Current Affairs and Opinion Forum

Union

Re: PM Abiy Ahmed Ali says 60 million Americans are homeless and on food stamps, half the Ethiopian population.

Post by Union » 12 Jun 2023, 23:15

ይቺ ሰውዬ እኮ ከእውቀጥ ፀዳ ያለች ነች :lol: :lol:

8ኛ ክፍል ጨርሷል የሚባለው ነገር ውሸት ነው :lol:

ሀገሪቷን አደህይቶ የእርዳታ እህል ሰርቆ መቸርቸሩን ለመደበቅ እና አሜርካኖቹ የስንዴ ሌባ ስላሉት እሱም በአቅሙ አሜርካንን መሳደቡ እኮ ነው። ትናንትና እኮ ለአሜርካ እዋጋለሁ፣ እንደ አሜርካ ኢትዮጵያን ለማሳደግ በብልፅግና መስመር ከሄድን ምናምን ሲል ነበር :lol:

ጭቃ ራስ ማለት ይሄ ነው
Last edited by Union on 12 Jun 2023, 23:17, edited 1 time in total.

Tog Wajale E.R.
Senior Member
Posts: 14816
Joined: 31 Oct 2019, 15:07

Re: PM Abiy Ahmed Ali says 60 million Americans are homeless and on food stamps, half the Ethiopian population.

Post by Tog Wajale E.R. » 12 Jun 2023, 23:17

Gummamma MushMush:- ዕስትኽ፥ ዓጋመ፥ ወዲ ዛ፥ ፋኛቱራ !!!

MushMushat Guahafat Bast*ard Prosti*tutes Agga*mes:--- Why Don't You Entertain That To Your Dedebit Woorgach Tigrayian Who*re Mother. Get Lost Now Gimmattamm Shettattam Agga*mes.

Horus
Senior Member+
Posts: 42755
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: PM Abiy Ahmed Ali says 60 million Americans are homeless and on food stamps, half the Ethiopian population.

Post by Horus » 13 Jun 2023, 00:24

ይህ ሰው በየቀኑ አይደለም ወደ ድድብና ወደ እብደት እየሄደ ነው ። ይህ አሳፋሪ ተረኛ መጤ ትላንት በታሪክ አጋጣሚ የተረከበውን ቤተ መንግስት ከፍ እንደ ማድረግ ቆሻሻ የቻይና ትራሽ በአንድ ትሪሊዮን ብር ያሜሪካን ስንዴ እየሰረቀ ለማሰራት ሲቀጥፍ ታላቁን ታሪካ አክባሪ ሕዝብ አሜሪካንን ሊዘልፍ ተነሳ!

የአሜሪካን ቤተ መንግግስት 231 አመቱ ነው ። ታላቋ፣ ግዙፏ ሃንታሟ አሜሪካ አንድ ቤተ መንግስት ያውም ትንሽ ቤት ነው ያላት ። ያው ወረሙማ ነገር ቡሉኮና ጋቢ በወፈረ ቁጥር አባ ገዳይ ይበልጥ ክብር የሚያገኝ ይመስልዋል ። አቶ አቢይ አህመድ አሊ በውነት ቀይ መስመር ረጋጭ አላዋቂ መሃይም እንደ ሆነ በየቀኑ ለመላ አለም እያጋለጠ ነው

ታላቋ አሜሪካ አንድ ትንሽ ቤተ መንግስት ነው ያላት! ያም ቤት 231 አመቱ ነው ! ቅሌታም ወረሙማ!

Last edited by Horus on 13 Jun 2023, 00:55, edited 1 time in total.

Horus
Senior Member+
Posts: 42755
Joined: 19 Oct 2013, 19:34

Re: PM Abiy Ahmed Ali says 60 million Americans are homeless and on food stamps, half the Ethiopian population.

Post by Horus » 13 Jun 2023, 01:04

Fiyameta wrote:
13 Jun 2023, 00:50
:lol: :lol: :lol: :lol: :mrgreen:

እኔ አንድ ለማደርገው ጥናት ኢነተርቬው አድርጌያቸዋለሁ ። ደጃጅማች ዘውዴ ማለት የዮሃንስ ዝርያ ብቻ ሳይሆን ከኦክስፎርድ ይኒቨርሲቲ ዶክትሬት ያላቸው ጥብቅ ምሁር ናቸው ። የዮሃንስ 4ኛውን ታሪክ የጻፉት በእንግሊዝና ያውም በብሪቲሽ እንግሊዝኛ ነው ። ይህ ሹክሻክ መልስ ጋራ የሚግማሙ ሰው አይምሰሏቹ ። እኔ አውቃቸው ነበር ፣ አንዲት ልጃቸው ጭምር ! በቁመት ግን በጣም አጭር ሰው ነበሩ ።

Tiago
Member
Posts: 3316
Joined: 30 Jul 2018, 02:09

Re: PM Abiy Ahmed Ali says 60 million Americans are homeless and on food stamps, half the Ethiopian population.

Post by Tiago » 13 Jun 2023, 01:30

የዚህ የሰውየ ቅዠት በዛ

May be DDT can explain the point/s of this comparison.

Post Reply