Page 1 of 1

የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ለመቀሌ ከተማ የስንዴ እርዳታ አደረገ።ስንዴው በአረንጓደ፤ቢጫ ቀይ ቀለም በተቀባ ጆንያ መሆኑ ያሳብቃል። USAID የዕርዳታ ስንደ ክልሎች ዘርፈዋል

Posted: 12 Jun 2023, 21:40
by Abere
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ለመቀሌ ከተማ የስንዴ እርዳታ አደረገ። ስንዴው በአረንጓደ፤ቢጫ ቀይ ቀለም በተቀባ ጆንያ መሆኑ ያሳብቃል። USAID የዕርዳታ ስንደ ክልሎች ዘርፈው ፈጭተው ለውጭ ገባያ እየላኩ ነው። ይህ ስንደ የማን ነው?

Re: የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ለመቀሌ ከተማ የስንዴ እርዳታ አደረገ።ስንዴው በአረንጓደ፤ቢጫ ቀይ ቀለም በተቀባ ጆንያ መሆኑ ያሳብቃል። USAID የዕርዳታ ስንደ ክልሎች ዘርፈዋል

Posted: 13 Jun 2023, 00:50
by Horus
Abere wrote:
12 Jun 2023, 21:40
የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ለመቀሌ ከተማ የስንዴ እርዳታ አደረገ። ስንዴው በአረንጓደ፤ቢጫ ቀይ ቀለም በተቀባ ጆንያ መሆኑ ያሳብቃል። USAID የዕርዳታ ስንደ ክልሎች ዘርፈው ፈጭተው ለውጭ ገባያ እየላኩ ነው። ይህ ስንደ የማን ነው?
አበረ፣
አዲሱ ደቡብ ምራብ ክልል ማለትኮ ደሞዝ መክፈል ካቃታቸው ክልሎች አንዱ ነው። ግን አቢይ ቀጭን ትዛዝ ሲሰጣቸው እምቢ ማለት ስለማይችሉ ነው። አስገራሚ አገር ሆነናል

Re: የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ክልል ለመቀሌ ከተማ የስንዴ እርዳታ አደረገ።ስንዴው በአረንጓደ፤ቢጫ ቀይ ቀለም በተቀባ ጆንያ መሆኑ ያሳብቃል። USAID የዕርዳታ ስንደ ክልሎች ዘርፈዋል

Posted: 13 Jun 2023, 15:36
by Abere
ሆረስ፤

መቸም አበው የዚህን አለም ብዙ ነገር በምሳሌ ጨርሰውት አልፈዋል። ነጭ ድሃ፤ ነጭ ማር ግብር ይሰጣል ይባላል። ለእርሱ የሚቀምሰው የሌለው አሜሪካ አስቤዛ ለምትቆርጥለት ይጨነቃል።

Horus wrote:
13 Jun 2023, 00:50