"ህወሃት በህይወት እያለና መሞቱ በሀኪም ቤት ሳይረጋገጥ "ህወሃት" የሚለውን ስም በውርስነት መውሰድና ፓርቲ መመስርት አትችሉም!|ምርጫ ቦርድ ብሩካን ሜዴቅሳ|
Posted: 12 Jun 2023, 15:48
"ህወሃት በህይወት እያለና መሞቱ በሀኪም ቤት ሳይረጋገጥ "ህወሃት" የሚለውን ስም በውርስነት መውሰድና ፓርቲ መመስርት አትችሉም!|ምርጫ ቦርድ ብሩካን ሜዴቅሳ|
ዘንድሮ በኢትዮጵያ የማይሰማ ጉድ የለም።የህወሓት ስምና ወንበር "ለእኛ ይገባል አውርሱን የኑዛዜ ማስረጃ አለን፣ ያሉት የቀድሞው ወዳጆቼ ሚኪ እና ይሳቅ፣ ምርጫ ቦርድ ይህንን የህወሓት ስም አልሰጣችሁም። ምክንያቱም አባታችሁ ህወሓት ገና ያላበቃለት በህይወት ያለ ነውና ህወሓት ሳይሞት ኑዛዜው አይተገበርም በማለት ቢያሰናብታቸውም ይግባኝ እንላለን ብለዋል።

Please wait, video is loading...